ኢብን አልቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንድ አሉ:-
በአንድ ባሪያ ልብ ውስጥ ተውሂድ በጠነከረ ቁጥር እምነቱ፣ ይጠነክራል መረጋጋቱ፣ በአላህ ላይ ያለው መመካት፣ እርግጠኝነቱ ፣ይ ጨምራል!
በሰዎች ልብ ውስጥ ፍራቻን፣ የሚፈጠረው በልባቸው ውስጥ ያለ ሽርክ፣ ነው ለዚህም አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንድህ ይለናል:- በነዚያ በካዱት በልባቸው፣ ውስጥ ፍራቻን፣ እንጥላለን በአላህ ላይ በማጋራታቸው፣ ምክኒያት,
#ተዉሂድ የሠላም የመረጋጋት የደሥታ የመልካም ነገሮች ሁሉ ምንጭ ሲሆን
#ሽርክ ደግሞ የፍርሀት የመረበሽ ያለመረጋጋት የጭንቀት የመከራወች ሁሉ ሠበብ ነው
አላህ በተውሂድ ላይ አኑሮ በተውሂድ ላይ ይግደለን
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel