🔷 ትዝብት ነው ወገን!
ብዙ ጊዜ በሶሻል ሚዲያ ስለ ሶላት፣ ስለጋብቻ እና ፍች፣ ስለፆም፣ ስለሀጅ፣ ስለዘካ ወዘተ… ፅሁፍም ይሁን ድምፅ ሲለቀቅ የላይክ ምልክት 👍 ወይም የጭብጨባ 👏 አልያም ምርጥነው ለማለት የምንጠቀምበትን ምልክት👌 የአድናቆት አይነት በሰፊው እናገኛለን። ከዛም ባለፈ በኮሜንት ማስፈሪያ ቦታም ማሻ አላህ፣ ጥሩ ነው፣ የመሳሰሉ የአክብሮት እና የድጋፍ ቃላቶችን ማግኘት የተለመደ ነው።
ነገር ግን የሚለቀቀው ፅሁፍም ይሁን ድምፅ ተውሂድ የሚያስተምር፣ የሰለፊይ ኡለማኦችን ታሪክ ሚተርክ ከሆነ ወይም ስለ ሽርክ፣ ስለ ሙሽሪኮች፣ የሽርክ ቦታዎች ሚያመልኩዋቸውን ቅራቅንቦ የሚከለክል የሚገስፅ ከሆነ አግርሞት በሚጭር መልኩ ተዛላፊው፣ ተቃዋሚው ይበዛል ጭቅጨቅ በሽሽ ነው። ልክ እደዛው ስለ ቢድአ እና ሙብተዲእም ከሆነ በየኮመንት መስጪያው ሙሪዶች የስድብ ውርጅብኝ ይደቀድቃሉ ወይም እነዚህን ምልክት በመጠቀም ተቃውሟቸውን ይገልፃሉ 🔥👎ያሰላም!!!
አልያም ያች የፈረደባትን ወሃብያ፣ የአከሌ ተከታይ፣ አትሳደብ ወዘተ… ይላሉ።
"أَلَا سَآءَ مَايَحْكُمُونَ"
ንቁ የሚፈርዱት የሆነው ነገር ምንኛ ከፋ!
እውነት ሲነገረን ጣፈጠም መረረ መቀበል የኛ ሃላፍትና ነው። ከመቀበል አልፎ መካሪዎቻችንን መዝለፍ ትልቅ የሆነ ነፍስያን መበደል ነው። ስለ ሰላት እና መሰል ጉዳዮች ሲነገርህ ደስ እንደሚልህ/ ሽ ሁላ ስለ ተውሂድ እና ሽርክም ሲወራ ደስ ይበልህ /ሽ። ስለ ቢድአ እና ሙብተዲእም ሲነገር አያንገሸግሽህ/ ሽ። ከአላህ ያመጣልንን ሁሉንም ወደን እንቀበል። ያዘዘንን በቻልነው እንተግብር። የከለከለንን በሙሉ እንራቅ። አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ አይጠቅመንም።
https://t.me/sunnatewhid