📙 ከቁርአን ጋር በተያያዘ የሀዲስ ድርሺያ ምን እንደሆነ ታውቃለህ?
የዘመናችን ታላቅ ሙሀዲስ የነበሩት ሸይኽ ሙሀመድ ናሲሩዲን አል’አልባኒይ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
«تعلمون جميعا أن الله تبارك وتعالى اصطفى محمدا ﷺ بنبوته واختصه برسالته فأنزل عليه كتابه القرآن الكريم وأمره فيه - في جملة ما أمره به - أن يبينه للناس فقال تعالى "وَأَنْزَلْنَا إِلَيْكَ الذِّكْرَ لِتُبَيِّنَ لَلنَّاسِ مَا نُزِّلَ إِلَيْهِمْ" النحل ٤٤.
አላሁ ጀለ ወዓላ ሙሀመድን ﷺ ነብይ በማድረግ እንደመረጣቸው፣ ረሱል በማድረግ እንደነጠላቸው ሁላችሁም ታውቃላችሁ። ከዚያም የተከበረውን ቁርአን ቀስ በቀስ አወረደባቸው። ቁርአን ውስጥም አዟቸዋል። ካዘዛቸው ትዛዞች መካከል ቁርአንን ለሰዎች እንዲያብራሩ አዟቸዋል። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል "ወዳንተ ሀዲስን አውርደናል ለሰዎች የተወረደላቸውን (ቁርአንን) እንድታብራራላቸው" አነህል 44
والذي أراه أن هذا البيان المذكور في هذه الآية الكريمة يشتمل على نوعين من البيان.
እኔ እንደሚመስለኝ በአንቀፁ ውስጥ የተጠቀሰው ማብራራት ሁለት አይነት ማብራራትን ያካትታል።
الأول: بيان اللفظ ونظمِه وهو تبليغ القرآن وعدم كتمانه وأدائه إلى الأمة كما أنزله الله تعالى على قلبه صلى الله عليه وسلم وهو المراد بقوله تعالى"يَاأَيُهَا الرَّسُولُ بَلِّغْ مَا أُنْزِلَ إِلَيْكَ مِنْ رَبِكَ" المائدة ٦٧ .........
አንደኛ፦ ቃሉን እና የቃሉን አቀማመጥ ማብራራት ነው። እሱም ቁርአንን ማድረስ ነው። ቁርአንን አለመደበቅ እና ለኡማው ልክ እንደተወረደ አድርጎ ማድረስ ነው። ይሄኛው በዚህ አንቀፅ የተጠቀሰ ነው "አንተ ረሱል ሆይ ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ" አል’ማኢዳ 67 …
والثاني: بيان معنى اللفظ أو الجملة أو الآية الذي تحتاج الأمة إلى بيانه وأكثر ما يكون ذلك في الآيات المجملة أو العامة أو المطلقة فتأتي السنة فتوضح المجمل وتخصص العام وتقيد المطلق وذلك يكون بقوله ﷺ كما يكون بفعله وإقراره.
ሁለተኛው፦ ለኡማው መብራራት ሚያስፈልገውን አንቀፇን ወይም የቁርአኑን ቃል ወይም አረፍተ-ገሩን ማብራራት ነው። ብዙ ግዜ ማብራራት ሚያስፈልጋቸው አንቀፆች ጠቅለል ያሉ ወይም ልቅ የሆኑ ወይም ሁሉ አካታች የሆኑ አንቀፆች ናቸው። ከዚያም ሀዲስ ይመጣና ጠቅለል ያለውን ያብራራል ልቅ የሆነውን ይገድባል ሁሉን አካታች የሆነውን ይነጥላል። ይህም ደግሞ በነብዩ ﷺ ንግር ነው የሚሆነው። በተግበራቸውና በማረጋገጫቸውም እንደሚሆነው ሁሉ።»
اهـ منزلة السنة في الإسلام وبيان أنه لا يستغنى عنها ص: ٦ - ٧
t.me/abuzekeryamuhamed