የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ
ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ:-
🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች
🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች
🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
🌐 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


👌በአላህ ፍቃድ ዘወትር እሮብ ከኢሻ ሰላት ቡኋላ የሚደረገው የሙሀደራ ፖሮግራማችን የሚቀጥል ይሆናል።

👉ከታሪኮች ሁሉ የተሻለ የሆነውን ታሪክ የሆነው👇
የነብዩላሂ ዩሱፍ ታሪክ ክፍል 02 ይቀጥላል

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

👉ለቀጥታ ስርጭት👇👇👇👇
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17025


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ውለዱ


https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4825


የዘንድሮ የሀጅ ዋጋ 625000 ስድስት መቶ ሀያአምስት ሺ ብር ተባለ
ድህነት ልጅ አይውጣለት ብለናል


قال بعض أهل العلم:

"ليس في الدنيا كلها محل كان أكثر خيرا من صدر رسول الله صلى الله عليه وسلم "

✍ابن القيم (جلاء الأفهام)
ከፊል ኡለማዎች እንዲህ ይላሉ፦

"በዚህ አለም ላይ እንደ ነቢዩ ሙሀመድ ቀልብ ብዙ ኸይር ያለበት አንድም ቦታ የለም።"

صلى الله عليه وسلم
✍ኢብኑል ቀዪም

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4813


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለማስተማር ግዴታ ኣሊም መሆን የለብህም!

ليس من شرط التعليم أن تكون عالما

🎙الشيخ صالح آل الشيخ

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4805


👌👌እጅግ አስፈላጊ ወሳኝና ገሳጭ የሆነ ሙሀደራ

⚫️🔘አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ይጠቅማልና።🔺🔻

🎙በኡስታዝ
አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በትልቁ መስጅድ መስጅደል ሱናህ

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16990
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4804


 📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላም አል-መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

      📖 የሱረት አል- አዕላ ተፍሲር 📖


📚
  ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 11/05/2017E.C 📅

🗓የደርስ ቁጥር 018

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4803


የሆስፒታል አልጋ ላይ ከመተኛት ቤታችን መሬት ላይ መተኛት የተሻለ ነው
الحمد لله على كل حال


 📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላም አል-መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

      📖 የሱረት አል- ጋሺያህ ተፍሲር 📖


📚
  ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ቅዳሜ 10/05/2017E.C 📅

🗓የደርስ ቁጥር 017

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4801


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ግጥም❗️ወይ አሜሪካ ደካማ ነሽ ለካ❗️

የድምፁ ግጥም ወደ ቪድዮ ተቀይሯል።ከአነባቡ ጋር ተከታትሎ ፅሁፉ ይመጣል።

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4799


https://t.me/OfficialDemas/6324


 📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላም አል-መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

      📖 የሱረት አል- ፈጅር ተፍሲር 📖


       🗂ቁጥር 02

📚
  ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ጁማዓ 09/05/2017E.C 📅

🗓የደርስ ቁጥር 016

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4798


🗓#الجمعة_17_7_1446_هـ

🗓الجمعة 17 / رجب / 1446 هــ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
{ ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ }

💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎

🕌የጁምዓ ግብዣ

🤲 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد...


🤲اللهم فرجا قريبًا عمن لا يسمع أنينهم
إلا أنت ....
غزة

📎https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4795


وشق له من اسمه ليجله

فذو العرش محمود وهذا محمد

نبي أتنا بعد يأس وفترة

من الرسل والأوثان في الأرص تعبد

حسان بن ثابت

اللهم صل وسلم وبارك عليه


#ተከታታይ_የታሪክ_ፕሮግራም 06

🚨 የነብዩላሂ ዩሱፍ ታሪክ ቁ1 🚨

📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ጣፋጭ ታሪክ።

🩸ሙሓደራው ላይ ስለ ህልም ድንቅ የሆኑ ክስተቶች ተወስተዉበታል

አውርዳቹ አዳምጡት ትጠቀማላቹ

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ዕሮብ 07/04/2017E.C 🗓️

🕌 በሱና መስጂድ አ/አ ካራ-ቆሬ 🕌

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎https://t.me/mesjidalsunnah/16928

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4793


🎙🎙🎙

🪵
#በስልጥኛ #የተደረገ

ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሃደራ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📪 🎧 عظمة التوحيد 🎧



📲🔜 «
#የተውሂድ #የሮርነት »‼️

🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ሙሃደራ

🎧👉 በተውሂዳቸው ሰበብ አዛ የተደረጉ የአሏህ መልካም ባሪያዎችም ቂሳ ተወስቶበታል።

🎙 በኡስታዝ:-
#አቡ #ዘከሪያ #አማን አላህ ይጠብቀው

🕌 በጦራ ልዩ ቦታው ጭቃቄ
#በፉርቃን #መስጂድ አሏህ ይጠብቃት

👇👇👇

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4792


ከረጅም ጊዜ መከራና ጭንቅ ቡኋላ ፊሊጢሞች ጦርነቱ ቆሞላቸዋል አላህ ያዝልቅላቸው
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد رأينا ‏بشائرا بوقف إطلاق النار في غزة الحمد لله اللهم تممها بخير وأمن إخواننا المسلمين في فلسطين 🇵🇸 وغيرها


 📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላም አል-መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

      📖 የሱረት አል- ፈጅር ተፍሲር 📖


🗂ቁጥር 01

📚
  ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 07/05/2017E.C 📅

🗓የደርስ ቁጥር 015

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4790


የሱና መስጂድ ቻናል dan repost
🚨 የነብዩላሂ ዩሱፍ ታሪክ ቁ.01 ⤵️

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream


በአላህ ፍቃድ ዘወትር እሮብ ከኢሻ ሰላት ቡኋላ መስጂድ አል ሱና ላይ ከታሪኮች ሁሉ የተሻለ የሆነውን ታሪክ የምንማማር ይሆናል
الله يوفقنا جميعا لطاعته ومرضاته

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.