ሙእሚን ሁሉ ፈተና አለው የኔ ፈተና እሷ ነች!
አቡ በክር ቢን አል ለባድ የተባሉት ሼኽ መጥፎ ሚስት ነበረቻቸው በምላሷ ሁሌ አዛ ታደርጋቸው ነበረ
ከእለታት አንድ ቀን በጣም ቆሻሻ የሆነ ንግግር ስትናገራቸው የሳቸው ባልደረቦች በቃ ይፍቷትና ሚያስፈልጋትን ነገር እኛ እናደርግላታለን አሏቸው
እሳቸው እንዲህ አሉ ፦ እኔ ከፈታኋት ሌላ ሙስሊም የሆነ ሰው ይፈተንባታል ብዬ እሰጋለው ደግሞም አይታወቅም አላህ በሷ ምክንያት ሌላ ከባድ ሙሲባ ተከላክሎልኝ ሊሆን ይችላል
ለአባቷም ስል ጠብቄያታለው ከሷ በፊት ብዙ ቦታ አጭቼ መልሰውኛል የሷ አባት ግን ዳረኝ ሌላም መልካም ነገሮችን ያደርግልኝ ነበረ ውለታውን ሴት ልጁን በመፍታት ልክፈለው እንዴ? !
እንዲህም ይሉ ነበረ ፥ ሙእሚን ሁሉ ፈተና አለው የኔ ፈተና እሷ ነች‼
ምንጭ ተርቲብ አል መዳሪክ ገፅ 289
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4668