✍ኢማሙ ኢብኑል ቀዪም አላህ ይዘንለት እንዲሆን ይላል።
👉“አንድ የአሏህ ባሪያ አሏህ ዘንድ ሁለት መቆሚያ ስፍራ አለው
🔘የመጀመሪያው፦ ለሰላት እሱ ፊይት
መቆም ሲሆን...
🔘ሁለተኛው ደግሞ፦ የቂያማ ዕለት አሏህ
ዘንድ የሚቆመው ነው...
☑️የመጀመሪያው ላይ በአግባቡ በመቆም
የተወጣ ከሆነ ሁለተኛው እና ሌላኛው
የመቆሚያ ስፍራ ላይ ነገሩ ሁሉ ገር
ይሆንለታል።”
📚[አል ፈዋኢድ :274]
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4857
👉“አንድ የአሏህ ባሪያ አሏህ ዘንድ ሁለት መቆሚያ ስፍራ አለው
🔘የመጀመሪያው፦ ለሰላት እሱ ፊይት
መቆም ሲሆን...
🔘ሁለተኛው ደግሞ፦ የቂያማ ዕለት አሏህ
ዘንድ የሚቆመው ነው...
☑️የመጀመሪያው ላይ በአግባቡ በመቆም
የተወጣ ከሆነ ሁለተኛው እና ሌላኛው
የመቆሚያ ስፍራ ላይ ነገሩ ሁሉ ገር
ይሆንለታል።”
📚[አል ፈዋኢድ :274]
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4857