« ረመዷን ከሌሎች ወራቶች የተለየበት ምክንያት»
📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ ወቅታዊ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ።
ሙሀደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች⤵️⤵️
👉የመጨረሻው ረመዷናችን ሊሆን ስለ ሚችል መጠንከር እንዳለብን፤
👉ከአሉባልታ ወሬ ርቀን በዒባዳ መሽጉል መሆን እንዳለብን፤
👉በዚህ ወር ከእሳት ነፃ የሚሆንበት ወቅት በመኖሩ በዒባዳ በመጠንከር ነፃ መውጣት እንዳለብን፤
👉በዚህ ወር ከቁርዐን ጋር ያለን ግንኙነት ማጠናከር እንዳለብንና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰውበታል።
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር
🗓 24/07/2015 EC
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/15676
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6141