ኢማሙ_አሕመድ_ኢብኑ_ሐርብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«አሏህን ለሀምሳ አመታት ያክል ተገዝቼዋለሁ። ሶስት ነገራቶችን እርግፍ አድርጌ በመተዌ ምክንያት እንጅ የዒባዳን ጥፍጥና ማግኘት አልቻልኩም ነበር:-
❶ የሰዎችን ውዴታ መፈልግን ስተው ሐቅን መናገር ቻልኩ፣
❷ አመፀኞችን መጎዳኘት ስተው ደጋጎችን መጎዳኘት ቻልኩ፣
❸ የዲንያን ጥፍጥናዋን ስተው የአኼራ ጥፍጥናን ማገኘት ቻልኩ።»
📚 ۞ سير أعلام النبلاء【11/34】۞