ሙእሚን ለዘመናት በተቅዋና ደግነት የገነባው ቤቱ በኀጢአት ወረራ ሲፈርስበት አይቶ በቁጭት ቢያለቅስ ምኑ ይገርማል ።
አይገርምም ወላሂ።
እየወደቃችሁ እየተነሳችሁ ኑሩ እንጂ አደራችሁን የኃጢአትን ምቾትና ሙቀት አትላመዱ...✍
🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦
አይገርምም ወላሂ።
እየወደቃችሁ እየተነሳችሁ ኑሩ እንጂ አደራችሁን የኃጢአትን ምቾትና ሙቀት አትላመዱ...✍
🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦