የአብሬት ሸይኸ ይመጣሉን?
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እና በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ ፡፡ ምስጋና ሁሉ ለብቸኛው ተመላኪው አሏህ ፥ ለጋስና ቸር ለሆነ አሏህ ፥ መሐሪና አሸናፊ ለሆነ አሏህ ፥ የላቀ ምስጋና ይገባው ፡፡ የአብሬት ሸይኸ በተመለከተ የማህበረሰባችን አብዛሃኛው ክፍል የተሳሳት የሆነ ምልከታ ስላለው ይህን የተዛባ ምልከታ ለመቅረፍ ይረዳ ዘንድ ይህን እውነታ በሰፊው እዲሰራጭ የበኩሌን ጥረት አደርጋለሁ ምክኛቱም የአብሬት ሸይኸ ወደጅ ነን ባዮች እውነታውን አውቀውም ባለማወቅም የአ...