🎓ትንሺ ምክር ቢጤ ለሙስሊሟ እህቴ
🎯ጀግና ታታሪ ፡ጓበዝ፡ እዉቀት ፈላጊ ጧሊበልኢልም መሆን ከፈለግሺ
👉ኢህላስ አስተካክይ አላማሺ የአላህን ወደታ ፍለጋ ብቻ ይሁን
👉የምትማሪዉን ትምህርት በፍቅር ዉደጅዉ
👉እቅልፍ ፡ቴክስት ፡ምግብ ፡ቀንሺ
👉ሙራጂአ አብዢ
👉ወጀል ራቂ ፡ሀሜት ፡ወሬማመላለስ ከአጅነብይ ጋር ጭዉዉት አታብዢ
👉ስልቹ ደካማ አትሁኝ
👉ነሻጣ ይኑርሺ
👉በእዉቀት የበላይሺን አልፈዉሺ. የሄዱትን ተመልከች
👉ዝንጉ አትሁኝ
👉ብልጥ ሁኝ
👉ቅድሚያ የቱን ማስቀደም እዳለብሺ እወቂ
👉አላማሺ አሊም ለመሆን ሳይሆን አላህን በእዉቀት ለመገዛት ይሁን
👉ያወቅሺዉን ይብዛም ይነስም ተግባራዉይ አድርጊ
👉ከቢደአ ባለቤቶች እዉቀት ከመዉሠድ ተቆጠቢ
👉ክርክር ራቂ
👉ስህተትሺን ለማስተካከል ፍቃደኛ ሁኒ
👉ትናንሺ ኩራትን አስወግጅ
👉ያላወቅሺዉን ለመጠየቅ አትፍሪ
👉ገና ሳትሞክሪ አይገባኝም አልችልም አትበይ እስከ መጨረሻዉ ታገይ
👉ያወቅሺዉን አሳዉቂ
👉አዋቂ ነኝ ከሚል ስሜት ራቂ
👉ገዘብሺን ከምትጠብቂዉ በላይ እዉቀትሺን ጠብቂዉ
👉ለእዉቀት ባለቤቶች ክብር ይኑርሺ
👉በሚደርሡብሺ. መከራ ታገሺ
👉ዱአ አብዢ
👉ፃናት ይኑርሺ እሁኔታወች ጋር አትቀያየሪ
👉ጊዜሺን በአግባቡ ተጠቀምበት
👉ጓደኛሺን ምረጭ ወደኸይር የምትገፉፉሺ ትሁን
👉ረጋበይ ችኩል አትሁኝ
👉ያገኘሺዉን የተፃፉዉን ሁሉ አታብቢ አታዳምጭ ከየትነዉ የመጣዉ ምጩ ምድነዉ ብለሺ ጠይቂ
👉ፎቶ ከመነሳት ከማሳት በፕሮፓይልም ይሁን በሚድያ ከመልቀቅ ተቆጠቢ
👉ከሚደያ ፈተና ራስሺን ጠብቂ
👉ሀዘን ደስታሺን ዉሎ አዳርሺን በአጠቃላይ ማንነትሺን በፕሮፓይል ለመግለፃ አትሞክሪ
👉ሷላትሺን በወቅቱ ሡናንጨምረሺ ስገጅ
👉አደብ እና ሀያ ይኑርሺ በተጨማሪ ጥብቅና ዉድ ሁኝ የትም የምትገኝ ርካሺ አትሁኝ
👉ቶሎ በማግባት ተሠተሪ
👉አቅምሺ በቻለ ልክ ወዷችን በአካሄድሺ በአነጋገርሺ ከመፈተን ተቆጠቢ
👉ደግና ቅን አሳቢ ሁኒ
👉ግትር ደረቅ አትሁኝ
👉ኢባዳ፡ዚክር፡ ቲላዋ አብዢ
👉ለተወራዉ ሁላ መልስ ለመስጠት አትሞክሪ የማይመለከትሺን እለፊዉ።።።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy