✍ወዷ እህቴ ከውድ ሃላልሽ ጋር 🥀
•••••
ለቀልድ ቢመታሽ አትጩሂበት እሱ አችጋር በምን መልኩ ላጫውታት ብሎ አችን ለማጫወት እየተጨነቀ ያች መኮሳተር ምድነው ከባለቤትሽ ጋር ያል ተጫወትሽ ከማጋር ልትጫወችነው??
ፍቅርን መገላለፅ ሸሪ አው ይፈቅዳል ምኑ ከበደሽ ውዷ እህቴ እደው ከሱ በበለጠ አችነሽ ጨዋታወችን በማምጣት ዘና የምታደርጊው አትፍሪው ፍራትን ወርውረሽ ጣይው ባልኮ ልዩ የአላህ ስጦታነው ታቂያለሽ አይደል..
ውድ እህቶቼ ከራሴም ጨምር ፍቅራችሁን ለመግለፅ አትፍሩ ፍቅር መግልፅ ውርደት አይደለም ጀግንነት ቢሆን እንጂ👍✅