ሀጃዉ እድሳካ ነፍሡእድረጋጋ
ጭንቀትና ሀሣቡዉን ወደአላህ
ያስጠጋ ወደጌታዉ ዙሮ እጁን
የዘረጋዉጤቱን ያገኛል የትግስቱን
ዋጋ ሁንሲለዉ ይሆናል አድነገር
ሲሻ ዱአ መሣሪያ ነው የሞእሚኖች
ጋሻእንማፀን እጅ እጅጉን ተናንሰን
ኢላሂ ቃል አለው በደስታ ሊክሰን
ጭንቀትና ሀሣቡዉን ወደአላህ
ያስጠጋ ወደጌታዉ ዙሮ እጁን
የዘረጋዉጤቱን ያገኛል የትግስቱን
ዋጋ ሁንሲለዉ ይሆናል አድነገር
ሲሻ ዱአ መሣሪያ ነው የሞእሚኖች
ጋሻእንማፀን እጅ እጅጉን ተናንሰን
ኢላሂ ቃል አለው በደስታ ሊክሰን