🌹 ከሙስሊም ሴት አደቧች መካከል🌹
1⃣👉አላህን በብቸኝነት ማምለክ።
2⃣👉የአላህ መልክተኛዉን መታዘዝ።
3⃣👉በነብዩ ላይ ሠላዋት ማብዛት ።
4⃣👉አላህ የሚወደዉን መዉደድ።
5⃣👉አላህ የጠላዉን መጥላት።
6⃣👉ለሌሎች መልካም ምሳሌ መሆን።
7⃣👉እዉነትተኛ ቸርና ጥብቅ መሆን።
8⃣👉ለአላህ ስትል ለሠወች መተናነስ።
9⃣👉መቅራት እና በእዉቀት መስራት ።
1⃣0⃣👉ስትሳሳት ስተቷን አምኗ መቀበል።
1⃣1⃣👉ለሠወች መልካም መዋል።
1⃣2⃣👉ዉዱኡ አስተካክሎ ማድረግ ።
1⃣3⃣👉ዉሀአለማባከን።
1⃣4⃣👉ወደመስጅድ ስትሄድ ሺቶ አለመቀባት።
1⃣5⃣👉መስጅድ ዉስጥ ስረአት መጠበቅ።
1⃣6⃣👉ሷላት እዳለቀ ቶሎ መዉጣት ።
1⃣7⃣👉ወደቤት ስትመለስ የመገዱን ዳር መያዝ።
1⃣8⃣👉የሮመዳንን ወርበእቅልፍ በምግብ በመጠጥ በጨዋታ አለማሳለፍ።
1⃣9⃣👉ለለማኝ የተገኘዉን መስጠት።
2⃣0⃣👉ዉለታ የዋለላትን ማመስገን።
2⃣1⃣👉በየቀኑ ቂረአት መቅራት ።
2⃣2⃣👉ያለሀጃ ከቤት አለመዉጣት ።
2⃣3⃣👉ወላጇቿን ማክበር ።
2⃣4⃣👉ለታመመ ዱአ ማድረግ ።
2⃣5⃣👉የቤትን ሚስጥር መጠበቅ ።
2⃣6⃣👉ከሠዉ ቤት ዘያራ ህዷ አለመቆየት።
2⃣7⃣👉ከሀሜትና ከነገረኝነት መራቅ።
2⃣8⃣👉በድን ላይ ከመቀለድና ከማሿፍ መራቅ።
2⃣9⃣👉ለየቲሞች ማዘን።
3⃣0⃣👉እንግዳን ለብቻቸው አለማስቀመጥ።
3⃣1⃣👉የሚበላን ሠዉ አለመመልከት።
3⃣2⃣👉የከሀድያን በአል ላይ አለመሣተፍ።
3⃣3⃣👉ከወዷች ጋር አለመቀላቀል።
3⃣4⃣👉ስስ ልብስ አለመልበስ።
3⃣5⃣👉አረማመድን ማስተካከል።
3⃣6⃣👉ድምፃን ከፍ አለማድረግ ።
3⃣7⃣👉ወሬ አለማብዛት።
3⃣8⃣👉በራሷነዉር ላይ ማተኳር።
3⃣9⃣👉ልጇቿን መከባከብ።
4⃣0⃣👉ምክርን መቀበል።
4⃣1⃣👉ንፃህናዋን መጠበቅ።
4⃣2⃣👉በዉዱኡ ሁኖ መተኛት።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
1⃣👉አላህን በብቸኝነት ማምለክ።
2⃣👉የአላህ መልክተኛዉን መታዘዝ።
3⃣👉በነብዩ ላይ ሠላዋት ማብዛት ።
4⃣👉አላህ የሚወደዉን መዉደድ።
5⃣👉አላህ የጠላዉን መጥላት።
6⃣👉ለሌሎች መልካም ምሳሌ መሆን።
7⃣👉እዉነትተኛ ቸርና ጥብቅ መሆን።
8⃣👉ለአላህ ስትል ለሠወች መተናነስ።
9⃣👉መቅራት እና በእዉቀት መስራት ።
1⃣0⃣👉ስትሳሳት ስተቷን አምኗ መቀበል።
1⃣1⃣👉ለሠወች መልካም መዋል።
1⃣2⃣👉ዉዱኡ አስተካክሎ ማድረግ ።
1⃣3⃣👉ዉሀአለማባከን።
1⃣4⃣👉ወደመስጅድ ስትሄድ ሺቶ አለመቀባት።
1⃣5⃣👉መስጅድ ዉስጥ ስረአት መጠበቅ።
1⃣6⃣👉ሷላት እዳለቀ ቶሎ መዉጣት ።
1⃣7⃣👉ወደቤት ስትመለስ የመገዱን ዳር መያዝ።
1⃣8⃣👉የሮመዳንን ወርበእቅልፍ በምግብ በመጠጥ በጨዋታ አለማሳለፍ።
1⃣9⃣👉ለለማኝ የተገኘዉን መስጠት።
2⃣0⃣👉ዉለታ የዋለላትን ማመስገን።
2⃣1⃣👉በየቀኑ ቂረአት መቅራት ።
2⃣2⃣👉ያለሀጃ ከቤት አለመዉጣት ።
2⃣3⃣👉ወላጇቿን ማክበር ።
2⃣4⃣👉ለታመመ ዱአ ማድረግ ።
2⃣5⃣👉የቤትን ሚስጥር መጠበቅ ።
2⃣6⃣👉ከሠዉ ቤት ዘያራ ህዷ አለመቆየት።
2⃣7⃣👉ከሀሜትና ከነገረኝነት መራቅ።
2⃣8⃣👉በድን ላይ ከመቀለድና ከማሿፍ መራቅ።
2⃣9⃣👉ለየቲሞች ማዘን።
3⃣0⃣👉እንግዳን ለብቻቸው አለማስቀመጥ።
3⃣1⃣👉የሚበላን ሠዉ አለመመልከት።
3⃣2⃣👉የከሀድያን በአል ላይ አለመሣተፍ።
3⃣3⃣👉ከወዷች ጋር አለመቀላቀል።
3⃣4⃣👉ስስ ልብስ አለመልበስ።
3⃣5⃣👉አረማመድን ማስተካከል።
3⃣6⃣👉ድምፃን ከፍ አለማድረግ ።
3⃣7⃣👉ወሬ አለማብዛት።
3⃣8⃣👉በራሷነዉር ላይ ማተኳር።
3⃣9⃣👉ልጇቿን መከባከብ።
4⃣0⃣👉ምክርን መቀበል።
4⃣1⃣👉ንፃህናዋን መጠበቅ።
4⃣2⃣👉በዉዱኡ ሁኖ መተኛት።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆