ጅብሪል ሱልጣን dan repost
❓ ፆመኛ ሆኜ ሳለሁ ጥም ሲያስቸግረኝ ጥሙን ሊቀንስልኝ ብዬ ሻወር ቢወስድስ ?
=========================
ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ከተጠየቋቸው ጥያቄዎች መሃል እንዲህ የሚል ይገኝበታል
📮 በረመዷን ቀን ላይ ከአንድ ግዜ በላይ ሻወር መግባት እንዴት ይታያል?
📠 ምላሽ :-
#ይቻላል ምንም ችግር ዬለውም ነቢዩ ﷺ ፆመኛ ሆነው ሳለ ለሙቀት እና ለጥም ብለው በጭንቅላታቸው ላይ ውሃ ያፈሱ ነበር ።
💼 #ምንጭ :- ኢብኑ ኡሰይሚን ከተጠየቋቸው ፈትዋዎች የወሰድኩት
✍ ጅብሪል ሱልጣን
ረመዷን ነክ ፈትዋዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሉ ይግቡ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan