እንኳን ለ2019 ትምህርት ዘመን አደረሳችሁ።
ዘመን ዘመን ሲተካ፤ አመታት፣ ወራትና ቀናት ሲፈራረቁ ጊዜውን ጠብቆ ከሚመጡና ሁለም በጊዜ ካሌንደር ተግባራዊ ከሚደረጉ አንኳር መርሃ ግብሮቻችን ቀዳሚው የትምህርት ስራ ነው።
ትምህርት ህፃናት እውቀትንና ጥበብን የምገበዩበት፤ የነገ ህይወትና ሙሉ ማንነታቸው የሚቀረጽበት እንዲሁም የሀገር ባለቤት ትውልድ የሚሰራበት ትልቅ ማሽን ነው ።
በመሆኑም የዘንድሮ የተማሪ ምዝገባ ነሀሴ 18/2018 ዓ/ም ነገ ሰኞ በይፋ ይጀመራል ።
በትምህርት ስራ ውስጥ ቀዳሚውን ድርሻ የሚይዘው የተማሪ ምዝገባ እንደመሆኑ መጠን ይህንን ታላቅ ተግባር ለማሳካት ሁሉም ዜጋ መረባረብ አለበት።
በዞናችን እድሜው ለትምህርት የደረሰ አንድም ህፃን ከትምህርት ገበታ ውጪ እንዳይሆን አስፈላጊ በሆነው ጉዳይ ሁሉ የድርሻችንን እንወጣ።
መልካም የትምህርት ዘመን!!
አስቸኳይ ነው ለወረዳ ለትምህርት ቤት ለጤና ጣቢያ አሳውቁ ማየታችሁን በምልክት አሳውቁኝ
✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን
➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇
#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት
በቴሌግራም 👇👇
https://t.me/AdanguMidiahttps://t.me/premerja