አዳኙ የትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


መረጃ በፍጹም አይናቅም አይደንቅም

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን


➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇


#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት 


በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja


እኔ የምሰጠውን ወይም እዚህ ላይ የምለቀውን ስልጠና ለሚፈልጉ ትምህርት ቤቶች በጣም በቅናሽ ለ7 ትምህርት ቤቶች ለመስጠት እድል ሰጥቻለሁ የሚፈልግ ቀድሞ የትምህርት ቤቱን ስም ይጻፍልኝ🙏

ለመደወል  ➡️ 0921345200 ይጠቀሙ


እስከ ዛሬ እዚህ ግሩፐ ላይ የቅድመ-አንደኛ ደረጃ ትምህርት የመጋራችሁ መረጃዎች በመጽሐፍ መልክ ቢታተም ምን ትላላችሁ❓

ስለዚህም እባካችሁ እስፖንሰር የምታረጉ ትምህርት ቤቶች እና ድርጅቶ ካላች እባካችሁ ሀሳባችሁን ኮሜት ላይ ግለጹልኝ


መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ወታደር አስወጥቻለሁ - ተማሪዎችን እቀበላለሁ ብሏል‼

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ለትምህርት ሚኒስቴር በላከው ደብዳቤ፣ የኩሓ መለስ ቴክኖሎጂ ካምፓስ በጦርነቱ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ እና ለተዋጊዎች ትጥቅ መፍታት (DDR) ፕሮግራም አገልግሎት ሲውል በመቆየቱ ላለፉት አምስት ዓመታት ለመማር ማስተማር አገልግሎት እንዳልዋለ አስታውቋል።

ዩኒቨርሲቲው ካምፓሱን ሙሉ በሙሉ አስለቅቆ ወደ ነባር ይዞታው ለመመለስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ንግግር እያደረገ መሆኑን ገልጾ፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባሉት ሌሎች 6 ካምፓሶች ያለውን የመቀበል አቅም እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የተመደቡለትን ተማሪዎች እንዲልካለት ጠይቋል።

ዛሬ ት/ሚንስቴር በትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች እንደሚመድብ ማስታወቁ ይታወሳል።

👇የታማኝ ቤተሰቦች ድምፅ መስጫ👇



✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን


➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇


#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት 


በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja


#የስራ_ማስታወቂያ


እኔ የምሰጠውን ወይም እዚህ ላይ የምለቀውን ስልጠና ለሚፈልጉ ትምህርት ቤቶች በጣም በቅናሽ ለ7 ትምህርት ቤቶች ለመስጠት እድል ሰጥቻለሁ የሚፈልግ ቀድሞ የትምህርት ቤቱን ስም ንጻፍ


✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን


➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇


#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት 


በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja


#KUE

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ አንድ ለመምህርነት የሚሰለጥን ተማሪ፥ በሁለት አይነት የትምህርት ዲሲፕሊን እንዲሰለጥን የሚያስችል ፕሮግራም ሊጀምር ነው።

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የተከለሱና በአዲስ መልክ የተዘጋጁ የአካዳሚክ ፕሮግራሞችን መርምሮ አፅድቋል።

በዚህም ዩኒቨርሲቲው ቀደም ሲል በአንድ አይነት የሜጀር ፕሮግራም ሲያካሒድ የቆየውን መማር ማስተማር በማሻሻል፣ "የደብል ሜጀር" መርሐግብር እንዲጀመር ወስኗል።

መርሐግሩ የሀገሪቱን የትምህርት ጥራት ከፍ ለማድረግ፣ የመምህራንን አቅም ለማሳደግ እና የመምህራንን እጥረት ለመቅረፍ የሚያግዝ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ተሾመ ነቃጥበብ (ዶ/ር) ገልፀዋል።

Ethio Education And Career Hub


➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇


#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት 


በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja


በቀጣይ በጀት አመት አገልግሎት አሰጣጥን በቅንነት ማካሄድ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
 
(ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም)የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን "የላቀ አገልግሎት አሠጣጥ ለህዝባዊ አመኔታ" በሚል ርዕሰ የውይይት መድረክ በተካሄደበት ወቅት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኢዘዲን ሙስባህ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት
የ2019 ዓ.ም ለአገራችን እድገት የምናበረክተው አስተዋኦ ከፍ የምናደርግበት እንዲሁም ተገልጋዩን ሕብረተሰብ በቅንነት በማገልገል የምናስደስትበት መሆን እንዳለበት አስገንዝበዋል ፡፡
በተጨማሪም አዲሱ አመት ለሁሉም ሠራተኛ የእድገት የብልጽግና የሠላም የፍቅር እንዲሆን  መልካም ምኞታቸውን ገልጽዋል፡፡

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጴጥሮስ "የላቀ አገልግሎት አሠጣጥ ለህዝባዊ አመኔታ" በሚል የተዘጋጀውን ሰነድ አቅርበዋል ፡፡
የላቀ አገልግሎት በትክክለኛ ጊዜ እና በጥራት ለተገልጋይ ፈጣን እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ወጥነት ያለው ፍትሃዊ  አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
በሰነዱ ላይ በአገልግሎት አሰጣጥ የተገኙ ስኬቶች  የላቀ አገልግሎት አሰጣጥ እንዲኖር የሚያስችሉ ስልቶችን  እንዲሁም የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ከሠራተኛው እና ከአመራሩ የሚጠበቅ ጉዳዩች እና ሌሎች ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዩች በሰነዱ ተመላክተዋል ፡፡
በዕለቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ተስፋዩ ወረታው  አዲሱን አመት በተመለከተ  እንኳን አደረሳችሁ መልእክትን አስተላልፈዋል፡፡

➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇


#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት 


በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja


በኤርትራ አዲስ የጥሬ ገንዘብ ይዞታ ገደብ ተጣለ‼

የኤርትራ ብሔራዊ ባንክ ከማክሰኞ ዕለት ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን አዲስ መመሪያ አወጣ።

📌 ከ25 ሺሕ ናቅፋ በላይ ጥሬ ገንዘብ ከ15 ቀናት በላይ በእጅ ማቆየት የተከለከለ ነው።

📌እንደ ደረጃቸው ከ50 ሺሕ፣ 100 ሺሕ እና 150 ሺሕ ናቅፋ በላይ ለሁለት ሳምንታት ብቻ መያዝ ይችላሉ።

📌 ከገደቡ በላይ ያለበቂ ምክንያት ይዘው የተገኙ ግለሰቦችና ተቋማት ሕጋዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል።
ማንኛውም የገንዘብ ዝውውር በባንኮች እና በገንዘብ ተቋማት ብቻ እንዲከናወን መመሪያው ያዝዛል።


እኔ የምሰጠውን ወይም እዚህ ላይ የምለቀውን ስልጠና ለሚፈልጉ ትምህርት ቤቶች በጣም በቅናሽ ለ7 ትምህርት ቤቶች ለመስጠት እድል ሰጥቻለሁ የሚፈልግ ቀድሞ የትምህርት ቤቱን ስም ንጻፍ


✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን


➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇


#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት 


በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja


እንኳን ለ2019 ትምህርት ዘመን አደረሳችሁ።
ዘመን ዘመን ሲተካ፤ አመታት፣ ወራትና ቀናት ሲፈራረቁ  ጊዜውን ጠብቆ ከሚመጡና ሁለም በጊዜ ካሌንደር ተግባራዊ ከሚደረጉ አንኳር መርሃ ግብሮቻችን ቀዳሚው የትምህርት ስራ ነው።
ትምህርት ህፃናት እውቀትንና ጥበብን የምገበዩበት፤ የነገ ህይወትና ሙሉ ማንነታቸው የሚቀረጽበት እንዲሁም የሀገር ባለቤት ትውልድ የሚሰራበት ትልቅ ማሽን ነው ።
በመሆኑም የዘንድሮ የተማሪ ምዝገባ ነሀሴ 18/2018 ዓ/ም ነገ ሰኞ በይፋ ይጀመራል ።
በትምህርት ስራ ውስጥ ቀዳሚውን ድርሻ የሚይዘው የተማሪ ምዝገባ እንደመሆኑ መጠን ይህንን ታላቅ ተግባር ለማሳካት ሁሉም ዜጋ መረባረብ አለበት።
በዞናችን እድሜው ለትምህርት የደረሰ አንድም ህፃን ከትምህርት ገበታ ውጪ እንዳይሆን አስፈላጊ በሆነው  ጉዳይ ሁሉ የድርሻችንን እንወጣ።
    መልካም የትምህርት ዘመን!!


አስቸኳይ ነው  ለወረዳ ለትምህርት ቤት ለጤና ጣቢያ አሳውቁ  ማየታችሁን በምልክት  አሳውቁኝ



✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን


➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇


#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት 


በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja


አስቸኳይ ነው  ለወረዳ ለትምህርት ቤት ለጤና ጣቢያ አሳውቁ  ማየታችሁን በምልክት  አሳውቁኝ



✅ በትምህርት እና በመመሪያ ዙሪያ ስለጠና እንሰጣለን እናማክራለንም በተለይም በቅድመ-አንደኛ ትምህርት አሰጣጥ እና ዝግጅት ላይ ያናግሩን


➡በጣም ብዙ መረጃዎችን ስለምታገኙ ተቀላቀሉን👇


#መረጃ_በፍጥነት_ለማግኘት 


በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja



12 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.