ኢትዮቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያ(ጭማሪ) አደረገ!
ኢትዮቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያው ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚያደርግ መሆኑን አስታውቋል።
ግዙፉ መንግስታዊ የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ኢትዮቴሌኮም ከነገ መስከረም 21፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተወሰኑ ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ ማሻሻያ የሚያደርግ መሆኑን አስታዉቋል።
ተቋሙ የሚደረገው የዋጋ ማሻሻያ አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል እንደማይነካ የገለፀ ሲሆን ተመጣጣኝ እና የዲጅታል አካታችነትን መርህ በጠበቀ መልኩ ተግባራዊ ይደረጋል ብለሏል።
ተቋሙ የሚደረገዉ ማሻሻያዉ 22 ፓኬጆችን የማይነካ እንደሆነ ቢገልፅም በምን ያህል ፐርሰንት የሚለዉን እና በየትኞቹ አገልግሎቶቹ ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ አላሳወቀም።
ካፒታል የዉጪ ምንዛሪ ተመን በገበያ እንዲመራ መደረጉን ተከትሎ ኢትዮቴሌኮም በተወሰኑ ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ የዋጋ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑ ይታወቃል።
@Addis_Mereja