የጥቅምት 1 ረፈድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡-
⚡️የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቱርክሜኒስታን በሚካሄደ አለም አቀፍ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ቱርክሜኒስታን ገብተዋል። ከጉባኤው ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባዎች ሊኖሩ ይችላሉ፤ በዚህም ከኢራን ፕሬዚዳንት ጋር ይወያያሉ።
⚡️10 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በአንድ ሌሊት ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
⚡️የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት በዌስት ባንክ ቱልካርም ከተማ አክራሪ የፍልስጤም "አስላማዊ ጅሃድ " ቡድን መሪን መገደሉን አስታወቀ።
⚡️የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ካማላ ሃሪስን በ2 በመቶ እየመሩ መሆኑን የራስሙስሰን ተቋም በጥቅምት ወር መጀመሪያ ላይ ባደረገው የሕዝብ አስተያየት መሰብሰቡን ገለፀ
⚡️አሜሪካዊው ቢሊየነር እና ሥራ ፈጣሪ ኤሎን ማስክ በቴስላ ሾፌር አልባ ሮቦታክሲን አስተዋወቀ።
⚡️ሩሲያ እና ቻይና በፓስፊክ ውቅያኖስ ሰሜናዊ ክፍል የባህር ዳርቻ ጠባቂ መርከቦችን ለመጀመሪያ ጊዜ በጋራ ሲቆጣጠሩ መቆየታቸውን የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ።
@Addis_Mereja