በትናንትናው ዕለት በማንችስተር ኤርፖርት £61 ሚሊየን ፓውንድ የምትገመተው የፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የግል ጀት ባልታወቀ ምክንያት በስፍራው ላይ ታይታ ነበር።
ታድያ ከዚህ መልስ የማንችስተር ዩናይትድ አፍቃርያን እንዲሁም የእግርኳስ ተመልካቹን ቤተሰብ በልባቸው አንድን ጥያቄ እንዲጭር ያደርገዋል !... ይህም "ሮናልዶ ማንችስተር መጣ እንዴ ?"የሚለው ነበር።
ይሁንና የተለያዩ የመረጃ ምንጮችም ጭምር የተጨዋቹን መምጣት በስትክክል ለማረጋገጥ ተቸግረዋል ሮናልዶ በቅድምያ በዕለተ ሀሙስ አልናስር ከአል አህሊ በነበረው ጨዋታ ላይ ተሳታፊ የነበረ ሲሆን ይህች ጀት ደግሞ በማግስቱ በማንችስተር ኤርፖርት መገኘቷ ብዙዎችን ግር አሰኝቷል !
ምንጭ : ሜይል ስፖርት 🎖