♻️ تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة
♻️ አዲስ ሙሀደራ በአረብኛ ቋንቋ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።
🚨 بعنوان: الأساس الذي تمشي عليها الدعوة السلفية
🚨 "ዳዕዋ ሰለፍያ የምትሄድባቸው መሰረቶች" ⤵️⤵️
💫 ነብዩ ሙሐመድ ﷺ የነበሩበት እና ሰለፍዮች ያሉበት የዳዕዋ አካሄድ ተመሳሳይነት እና ቁርኝት፤
💫 ሰለፍዮች የነብዩﷺ አካሄድ በተከተሉ ጊዜ ጠላቶቻቸው የተከቱሉት የነብዩﷺ ጠላቶች አካሄድ፤
💫 ሰለፍዮች ዘንድ ያለው ዕውነታ እና
ከጠላት የሚነዛው የውሸት ትርክት፤
💫አንድ ዳዒ ወደ ሰለፊያ ዳዕዋ ሲጣራ ሊጣራ የሚገባው ንፁህ ወደ ሆነችው እስልምና እንጂ ወደራሱ መጣራት እንደሌለበት፤
.......እና ሌሎች ነጥቦች የተዳሰሰበት እጅግ በጣም ማራኪ እና ወሳኝ የሆነ ሙሓደራ።
🎙 للشيخ أبي حفص عمر بن محمود الجيبوتي حفظه الله تعلى
🎙 በሸይኽ አቢ ሓፍስ ዑመር ኢብኑ መህሙድ አል-ጅቡቲ አላህ ይጠብቀው።
📅 እሁድ 06/01/2016E.C 📅
🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13453
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ