✈️ ጉዞ ወደ ፉርቃን መስጅድ ✈️
📩 አርብ ማለት ዛሬ ነው። 📩
፡ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤝
📌 ዛሬ ማለት የሙሓደራ ቀን ነው።
📌 ዛሬ ማለት የሰለፍዮች መገናኛ ቀን ነው።
📌 ዛሬ ማለት አንድ ወንድም አንዱን ወንድሙን የሚያይበት ቀን ነው።
📌 ዛሬ ማለት የኡስታዞችና የሼኾች ድምፅ የሚቀዳበት እና በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቀን ነው።
📌 ዛሬ ማለት እንኳን መቅረት ማርፈድ የተከለከለበት ቀን ነው።
🤝 አላህ ካለ ከመግሪብ በኋላ ጀምሮ የአይናችን ማረፍያ በሆነችው ፉርቃን መስጂድ { አዲስ አበባ አለም-ባንክ} በታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ የሙሓደራ ፕሮግራም ስለሚኖር እዛ እንገናኝ።
📮 ከወንድማቹ 🍁 ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ✍
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/14230