👌 አ ን ብ ቡ ኝ 👌
🔺-----------🔺----------🔺
👌 እርርፍ ቅልል አለንኮ በል የኢርጃእ ሆስፒታል ሆነን ሆሆይ የማይድንኮ መሞቱ ፀጋ ነው...ክክክክክ
👉አል_መንጀኒቅ ተተኳሽ መሳሪያ ብቻ ሳትሆን X_rayም ጭምር ናት በሽተኞችን አጋልጣለች ። አሁንም "" አቡ _ቢላል "" በሚባለው የኢርጃእ ወረርኝ አስተላላፊ ጉደኛ የተለከፈን ገለል በማድረግ ጤናማ ህይወት መምራትን አትርሱ በዚህ በሽታ የተለከፉት ምልክቱ የታየባቸውን ዝም ብለህ በእድሜ ማራዘሚያ ግዚያዊ ምክር እየመከርክ ሌሎቹን የአልጋ ቁራኛ እንዳታደርግ በሽተኛህን ጥረግ ። በበሽታው ከተለከፉ ስለማይድኑ ለነሱ ላቦራቶሪ አናቋቁምም ። ወደ በሽተኞች ማቆያ ወደ 44ቱ ቅሬ አስተላልፍልን ብለናል ። ይጠቅመካል ...
👉ወንድም የኢርጃኡን ቡድን ልክ ከውስጥህ ሲወጣ የውስጥ ደዌህን ተገላገልክ ማለት ነው ። ነገር ግን ከወጣ በኋላ ደግሞ እንቅፋት ይሆንብንና ያቆስልካል ይሔማ ይበልህ ጥሩ ነው እንዳትተኛ ማንቂያ አላርም ይሆንካል ... ታነባልህም አዎ ....❗️
የዛሬው የመስጅድ አል_አቅሷ ደዕዋ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👉 ዛሬ የመስጅድ አል_አቅሷን ደዕዋ እንዳትረሳ ሌላ ቀጠሮም እንዳትይዝ ሰርግ ብለህም እንዳትቀጣ በልተህ ወደ ደዕዋ አዎ ወደ ደዕዋ ካገባህም ከነ ሙሽራህ ወደ ደዕዋ ... እስክትጠግብ ብላና ውኃ ጨምረህበት ተኛ ተኛ ብሎህ ሳምንት እሔዳለሁ እንዳትልም በልኩ .. ያዘው እሽ ወንድም ዓለም ......❗️
-----
🔺https://t.me/Al_Menjeniq
-------