👉 ዛሬኮ እሁድ ነኝ አንብበኝ 👈
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌🔺 ዛሬ እሁድ የተውሒዶቹ አንበሶች ሪልስቴት መስጅድ አል_አቅሷ ይደምቁልካል ። ከ 9 ሰዓት ጀምሮ የሪስቴት ኮብልስቶኑ መንገድ በወንድሞቻችን ዒድ ይመስልልካል ። በእንቁ ሰለፍያት እህቶች ማለትም በጥቅሮቹ ጎርፎች በኛዎቹ የእስልምና እንድሁም የሰለፍያ ጌጦችና ነፀብራቆች ይዋባል ። አዎ ይግባህ ጥቁሮቹ ጎርፎች በከተማው መሐል በኮብል ስቶኑ ላይ ወደ መስጅዳቸው ሲፈሱ ስታያቸው ኢስላም የሚል ደማቅ ጥቁር ፅሁፍና ተንቀሳቃሽ ነፍስ ያላቸው ፊደሎችና ቃላቶች መሆናቸውን እንዳትዘነጋ ።
ከኛ ጀለብያ የነሱ ኒቃብ ነፍስ አለው ይናገራል
🔺 እሱው ይጠብቃቸው ይጠብቀን 🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
-----
⭕️ ለቀጥታ ስርጭት ⭕️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse