أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
ኮምቦልቻ ላይ ያሉ ለቂረአት ብለው ከተለያየ ቦታ ሃገራቸውን ትተው ኡማ ለመቀየር ችግርን ሁሉ ተሸክመው ያሉ ጀግኖች ናቸው
ከ ሚዛን ቴፒ
ከ
ቻግኔ
ከ አዲስአበባ
ወዘተ የተሰበሰቡ ጡላበል ኢልም ናቸው ያ ሱብሃን እንዴት እንደሚያምሩ ፍስስ ብለው አላህ ይጠብቃቸው
ከ ሚዛን ቴፒ
ከ
ቻግኔ
ከ አዲስአበባ
ወዘተ የተሰበሰቡ ጡላበል ኢልም ናቸው ያ ሱብሃን እንዴት እንደሚያምሩ ፍስስ ብለው አላህ ይጠብቃቸው