Amhara times


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Siyosat


ኑ ለኢትዮጵያ እንታገል
መረጃ በ @Amhratimesbot ልታደርሱኝ ትችላላችሁ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Siyosat
Statistika
Postlar filtri


በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ። አደረሰን! መልካም በዓል ።


Amhara times dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://aaaonline.info/EyXD7W
$300 per day at minimum👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ካለምንም ኢንቨስትመንት በቀን ከ300 ዶላር በላይ ገቢ የሚያስገኘው አዲስ የኦላይን ስራ ሆኖ የመጣው ፖፖ(Poppo)  በመላው አለም በአጭር ጊዜ ሰፊ ተደራሽነትን ያገኘ ሲሆን የቲክቶክ ፕላትፎርምን በሚገዳደር መልኩ እና ተቀራራቢነት ባለው ሁኔታ የተዘጋጀ አዲስ ፕላትፎርም ነው፡፡ይህ ፕላትፎርም ሰፊ የመጠቀሚያ አማራጭና ጥቅሞችን ይዞ መጥቷል ስራውን በቀላሉ ለመጀመር @Silehulumyimesgen  ላይ ያነጋግሩን፡፡

አንድ ሴት በመጀመሪያዎቹ ሰባት ቀናት ለሶስት ሰዓት ኦንላይን ፕላትፎርሙ ላይ ከቆየች ለተከታታይ 7 ቀናት በቀን አንድ ዶላር በትንሹ በሳምንት ሰባት ዶላር የሚሰጣት ይሆናል፡፡


የወንድምነት ጥግ

የጉበት ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ወንድሜ የሱን ግማሽ ጉበት እንደሚሰጠኝ ቃል ገባልኝ ነገርግን ከሰጠኝ በኃላ የመትረፍ እድሌ 50% ብቻ እንደሆነ ተነገረኝ የሱንም ህይወት አደጋ ላይ ጥየ ብሞት ቤተሰቦቼ ሁለት ፀፀት ይሆንባቸዋል ነገርግን የሁለታችንንም ህይወት አስይዤ ቁማር አልጫወትም ብየ መታከም እንደማልፈልግ ነገርኩት እሱ ግን በጭራሽ አንተ ሞተህ እኔ አልኖርም ሁለታችንም ጎንለጎን እኩል ሰርጀሪ ተደረግን ነገር ግን አንድ ከባድ ችግር ተፈጠረ የእኔ ቀዶ ጥገና በስኬት ቢጠናቀቅም እሱን ሰርጀሪ ሲያደርጉ ስህተት ተፈጥሮ ለ 15 ቀን ያክል በሞት እና በህይወት መካከል ሆኖ በፈጣሪ እርዳታ ከ15ቀን በኃላ ነቃ እንደነቃ ዶክተሮቹን ለማናገር አስፈቅጄ ሳናግረው ትንሽ ደክሞኝ ስለሆነ ነው አሁን ደህና ስለሆንኩ እኔን ሰርጀሪ አድርገው ይሰጡሃል አለኝ ነገር ግን በሱ ጉበት እንደቆምኩ እና በህይወት እንደተረፍኩ አላወቀም ነበር ወንድምነት እና ሰብዓዊነት መገለጫው ይህ ነው ለሰው ሲል ራሱን ያስቀደመ ሁሌም ቀዳሚ ነው
Via Underrated Thoughts


#በወላይታ_ሁምቦ_እና_አበላ_አባያ ወረዳዎች ከሰሞኑ የተፈጠሩ ኹለት ክስተቶች ትኩረት ይሻሉ!

ፓርቲያችን ከቦታው በደረሰው መረጃ በወላይታ ዞን፣ አበላ አባያ ወረዳ፣ አባያ ክላስተር በሚባል የእርሻ ልማት ከሲዳማ ክልል መጡ በተባሉ የልዩ ኃይል አባላት እንደተከፈተ በተገለጸ ተኩስ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ በርካቶችም ቆስለው ሆስፒታል ይገኛሉ። እስከ አኹንም በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት እንደነገሰ መሆኑን መረዳት ችለናል። "ችግሩ ትኩረት ሰጥቶ የሚፈታው አጥቶ እንጂ የሰነበተ ነው" የሚሉት ነዋሪዎች "የአኹኑ ግን ኃይል የቀላቀለና ለአገር ብዙ ውለታ የዋሉ የቀበሌው አስተዳደር ጭምር በተኩስ የተገደሉብት ጭምር ነው" በሚል የችግሩን ሥር ሰደድነት ያስረዳሉ። ፓርቲያችን ለሟች ቤተሰቦች ሐዘኑን ይገልጻል፤ መጽናናትንም ይመኛል።  

እንዲኹ በዚያው በወላይታ ዞን፣ ሁምቦ ወረዳ፣ ጠበላ ከተማ አስተዳደር ሥር ከጥምቀተ ባህር ይዞታ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ውጥረት እንዳለ ፓርቲያችን መረዳት ችሏል። ከዚኽ ቀደም ከጥንት ጀምሮ የጥምቀተ ባህር የነበረ ይዞታ በቀበሌው አስተዳደር ድፍረት በተሞላበት አኳኋን ጠረጴዛ ልማት ማኅበር ለሚባል የተወሰነ ቆርሶ የሰጠና ልማት ማኅበሩም ቀጥሎ ሙሉ በሙሉ በማጠሩ በተፈጠረ ችግር ተበደልን ባሉ ካህናትና ምዕመናን ላይ ፖሊስ እሥርና ከፍተኛ እንግልት እያደረሰ እንደሚገኝ ከአካባቢው ኗሪዎች መረዳት ችለናል። መለየት በሚያስቸግር አኳኋን ተዋልዶና ተፋቅሮ በሚኖር ማኅበረሰብ መሐል ኹኔታውንም ሃይማኖታዊ ለማስመሰል የቀበሌው አስተዳደርና የፀጥታ ኃይሉ ከፍተኛውን ሚና ተጫውቷል።  

በተጠቀሱ በኹለቱም አካባቢዎች በማኅበረሰቡ ላይ እየደረሰ ያለው እንግልት በአካባቢውም ከአካባቢውም ውጭ ሕዝቡን እረፍት መንሳት ሲሆን በተጠና መልኩ ለአሥርት ዓመታት እየተተገበረ ያለውና ሕገ መንግሥታዊ  ማዕቀፍ ያለው የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ ውጤት እንደሆነ እናት ፓርቲ በጽኑ ያምናል።

ፓርቲያችን የተፈጠረውን ችግር የክልሎቹ መንግሥታት እንዳላዩ ከማለፍ በአፋጣኝ ገለልተኛ፣ ሚዛናዊና ሕጋዊ መፍትሔ እንዲሰጡ፤ ማኅበረሰቡም በክልሉም ከክልሉም ውጭ እረፍት የሚያገኝበትን ኹኔታ እንዲመቻች በአጽንዖት ያሳስባል። 

እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ! 

እናት ፓርቲ
ታኅሣስ ፳፪ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ


" አደጋው የአንድ ቤተሰብና ዘመድ አዝማድ 33 ሰዎችን ከአንድ ቀበሌ የ52 ሰዎችን እንዲሁም ከአንድ ቤት የ4 ወንድማማቾችን ሕይወት የቀጠፈ ነበር " - ማቴ መንገሻ (ዶ/ር)

በቦና ወረዳ በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ 71 ወገኖቻችን ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ።

ከትላንት በስቲያ አመሻሽ ሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ የሙሽራዉ ወገን ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ክፍት መኪና የገላና ድልድይ ተብሎ በሚጠራዉ ቦታ መንገድ ስቶ ገደል ውስጥ በመግባቱ የ71 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉ ይታወሳል።

በአደጋዉ ምክንያት ሕይወታቸዉን ያጡ 71 ወገኖች ስርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈጽሟል።

በስርዓተ ቀብሩ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ደስታ ሌዳሞና ከፍተኛ አመራሮች፤ ከሁሉም አከባቢዎች የተሰባሰቡ ወዳጅ ዘመዶች ተገኝተው ነበር።

ርዕሰ መስተዳድሩ ፤ " በአንድ ድንገተኛ አደጋ ይህን ሁሉ ሰዉ ማጣት መሪር ሀዘን ነዉ፤ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጠን " ብለዋል።

የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ ማቴ መንገሻ (ዶ/ር) ፥ " አደጋው የአንድ ቤተሰብና ዘመድ አዝማድ 33 ሰዎችን ከአንድ ቀበሌ የ52 ሰዎችን እንዲሁም ከአንድ ቤት የ4 ወንድማማቾችን ሕይወት የቀጠፈ ነበር " ብለዋል።

ከክልሉ መንግስት ጀምሮ መላዉ ሕብረተሰብ የጤናና ፀጥታ መዋቅሩ ላደረገዉ ርብርብ ምስጋና አቅርበዋል።

የሟቹችን ቤተሰቦች ለማፅናናት እና ለማገዝ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱን ገልጸው በገንዘብና በዓይነት የተሰበሰቡና እየተሰበሰቡም ያሉ ድጋፎችን በቀጣይ ለተጓጂ ቤተሰቦች በአግባቡ የማዳረስ ስራ እንደሚሰራ አስታውቀዋል።

ቲክቫህ


ሰላም እንዴት ዋላችሁ ?

https://aaaonline.info/EyXD7W

ብዙ ልጆች በእኔ ስር ፓፓ(poppo) እየተመዘገባችሁ ነው ነገር ግን እንደ አውቶኒቲኬሽንና እና መሰል አስፈላጊ ነገሮችን አሟልታችሁ ስላልከፈታችሁት እኔጋ warning እየመጣልኝ ነው በመሆኑም አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ታገኙ ዘንድ ከከፈታችሁ በኀላም ሆነ ከመክፈታችሁ በፊት በኢንቦክስ ብታዋሩኝ የማግዛችሁ ይሆናል፡፡ስለሆነም @Silehulumyimesgen ላይ ፃፉልኝ፡፡

መልካም ምሽት!!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://aaaonline.info/EyXD7W

Contact us via

@Silehulumyimesgen


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://aaaonline.info/EyXD7W
$300 per day at minimum👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ካለምንም ኢንቨስትመንት በቀን ከ300 ዶላር በላይ ገቢ የሚያስገኘው አዲስ የኦላይን ስራ ሆኖ የመጣው ፖፖ(Poppo)  በመላው አለም በአጭር ጊዜ ሰፊ ተደራሽነትን ያገኘ ሲሆን የቲክቶክ ፕላትፎርምን በሚገዳደር መልኩ እና ተቀራራቢነት ባለው ሁኔታ የተዘጋጀ አዲስ ፕላትፎርም ነው፡፡ይህ ፕላትፎርም ሰፊ የመጠቀሚያ አማራጭና ጥቅሞችን ይዞ መጥቷል ስራውን በቀላሉ ለመጀመር @Silehulumyimesgen  ላይ ያነጋግሩን፡፡

አንድ ሴት በመጀመሪያዎቹ ሰባት ቀናት ለሶስት ሰዓት ኦንላይን ፕላትፎርሙ ላይ ከቆየች ለተከታታይ 7 ቀናት በቀን አንድ ዶላር በትንሹ በሳምንት ሰባት ዶላር የሚሰጣት ይሆናል፡፡


በአንዲት ሰሞን የሁለት ወገን ገመድ ጉተታ ትግላችንንም እየጎተተ ነው በሚል ለሁለቱም ወገን ለስላሳና ወገናዊ የተማፅኖ ፁሑፍ አወጣን። ያን ወቅት አንዲት እህታችን ለአንዱ ወግና እንዳንሸጥ እንዳንለዋወጥ አድርጋ ፉት ፉት አደረገችን። በወቅቱ አንድ ሁለት ደቂቅ መንደሬም አብሮ ዘለል ዘለል አለ።

ፉት መባሏ የማያጎድላት አማራ ታይምስም ስቃና ምነው እህታለም ብላ አለፈችው። ታዲያ ዛሬ ላይ ግን ያችንኑ እህታችን "ድሮውንም አውቅህ ነበር" የሚል ማጀቢያ ያለው የስድብ መዓት ትናንት ለቆመችለት ወገን ስታወርድበት ሰማን። ግርምት አንድ!

አንዳንዶቹ ደግሞ ሰሞኑን አንድ ጀግና ወንድማችን ላይ ጭቃ ወርውረው ሲመለሱ፣ ከቤታቸው ወደል ወደል መርገምት ሲጠብቃቸው ጊዜ ቤታቸው የእየየው ድንኳን ሆኖ ባየን ጊዜ በፈገግታ ባላየ ተቀየስን። አግራሞት ሁለት!

የትናንቱ ሳቃችን ዛሬ አቅራሞት ቢፈጥርብን ጊዜ ነው ይህችን ማስታወስ የመረጥነው። አሁንም ለአዲሶቹ ሁለት ወገኖች የምንችለው - የፋኖ አደረጃጀቶቻችንን እንደ አደረጃጀት አትንኩብን! እናንተ ግን የሚጠቅም ከመሰላችሁ እራሳችሁን ችላችሁ እንደፈለጋችሁና እስኪበቃችሁ ተፈሳፈሱ።


አሳዛኝ የመኪና አደጋ ተከስቷል‼

ዛሬ ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም በሲዳማ ከልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው  አደጋ ከ20 በላይሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ።

አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና ከ60+ የሠርግ አጃቢዎች አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወደ ወንዙ በመግባቱ እንደሆነ የዓይን እማኞች ገልፀዋል። በጋላና ድልድይ ተመሳሳይ የትራፊክ አደጋ ሲደርስ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ይህ እጅግ የከፋ አደጋ ነው ተብሎአል።

የሟቾች ቁጥር ከዚያም ሊበልጥ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል።


አሳዛኝ ዜና፡


በደቡብ ኮሪያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ የ179 ሰዎች ህይወት አለፈ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭




https://aaaonline.info/EyXD7W
$300 per day at minimum👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ካለምንም ኢንቨስትመንት በቀን ከ300 ዶላር በላይ ገቢ የሚያስገኘው አዲስ የኦላይን ስራ ሆኖ የመጣው ፖፖ(Poppo)  በመላው አለም በአጭር ጊዜ ሰፊ ተደራሽነትን ያገኘ ሲሆን የቲክቶክ ፕላትፎርምን በሚገዳደር መልኩ እና ተቀራራቢነት ባለው ሁኔታ የተዘጋጀ አዲስ ፕላትፎርም ነው፡፡ይህ ፕላትፎርም ሰፊ የመጠቀሚያ አማራጭና ጥቅሞችን ይዞ መጥቷል ስራውን በቀላሉ ለመጀመር @Silehulumyimesgen  ላይ ያነጋግሩን፡፡


ደቡብ ጎንደር-እብናት‼

በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን እብናት ወረዳ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስና መጻሕፍት  በእሳት መውደሙን ወረዳው አስታወቀ።

የእብናት ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግዛቸው በላይ፤ የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፉ በወረዳው የነበረው የመጽሐፍ እጥረትን ለመቅረፍ ታህሣሥ 17/2017 ዓ.ም ከደብረ ታቦር ወደ እብናት ወረዳ በመጓጓዝ ላይ እያለ በታጠቁ ኃይሎች ተይዞ ተቃጥሏል ብለዋል።

በአማራ ክልል በመንግስት ጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካካል በቀጠለው ግጭት በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል።


ፖፖ (Popo)  አዲስ ያለምንም ኢንቨስትመንት ገቢ የሚሰራበት አዲስ ፕላትፎርም ሲሆን የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ሆኗል፡፡

ስራውን ለመጀመር
1,whatsup አካውንት ሊኖርወት ይገባል
2,ዋናውን የ ፖፖ(popo)  አፕ ከፕሌይስቶር አውርደው ኢንስታል ማድረግ ሲሆን ታች ላይ ባስቀመጥነው አድራሻ ሲያነጋግሩን የአፑን ማውረጃ ሊንክ የምንልክልዎ ሲሆን አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ የምናደርግ እና አብረን የምንሰራ ይሆናል፡፡

@Silehulumyimesgen  ላይ አነጋግሩን እና ቲክቶክን ይተካል የተባለውን አዲሱን ፕላትፎርም በቀላሉ ይቀላቀሉ፡፡

ታዲያ ይፍጠኑ


የጎብኚዎች ስብስብ በሀይቁ መኃል በተንሳፋፊ ነገር የአዞ እርባታ ይጎበኛሉ። የእርባታው ጌታ "ሐይቁን ዋኝቶ ለወጣ የ10 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት እሰጣለሁ" ብሎ አምባረቀ። ፀጥታው ሰፈነ።

ድንገት ግን አንድ ሰው ወደ ሀይቁ ዘለለ፣ አዞዎችም አሳደዱት፣ ነገር ግን እንደ ዕድል ሳይጎዳ ተረፈ። ባለቤቱ "አሸናፊ ሰው አግኝተናል" ሲል አወጀ።

ሽልማታቸውን ከወሰዱ በኋላ እሱና ሚስትዬው ወደ ክፍላቸው ተመለሱ። ሰውዬው "ከኋላ ተገፍቼ እንጂ በራሴ አልዘለልኩም" ብሎ ለሚስቱ ነገራት።

ሚስትም ፈገግ፣ ቀዝቀዝ ብላ "እኔ ነበርኩኝኮ" አለችው።

Moral of the story -  "ከያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ፣ ዘወትር በትንሹ ገፋ የምታደርገው ሴት አለች" 😍


ምንጭ ፡-ማህበራዊ ሚዲያ


ሰበር ዜና፡

ሰሞኑን በአሜሪካዋ ግዛት ኒውጀርዚ ሰማይ ላይ በተደጋጋሚ በታዩት ያልታወቁ በራሪ ነገሮች የተነሳ በግዛቷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፡፡ጉዳዩንም በርካቶች ከUFO(unvisible flying object) ጋር እያያዙት ይገኛሉ፡፡


ደቡብ ኮሪያ ያልጠበቀችው ገጥሟታል‼️
የደቡብ ኮሪያ ጦር ወደ ፓርላማው ዘልቆ በመግባት ሕንፃውን ተቆጣጥሯል።
ሁሉም መግቢያዎች ተዘግተዋል፣ የፓርላማ አባላትም ከገዥው ፓርቲም ጭምር እንዳይገቡ ተከልክለዋል።
የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዮል ማርሻል /ወታደራዊ መንግስት/ ህግን አወጀዋል።
ውሳኔው ያስፈለገው 'አገሪቷን ከሰሜን ኮሪያ ኮሚኒስት ኃይሎች ለመጠበቅ እና ፀረ-አገርን ለማስወገድ' ነው ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል።
=====================


ህዳር 7/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም
አንደኛ ክፍለ ጦር ኤሌኮፍተር መቶ ጥሏል።
============================
በትናንትናው እለት ብርሃኑ ጁላ ባህር ዳር ስለመጣ እርሱን  ታርጌት ያደረገ እንቅስቃሴ ላይ በነበሩበት ሰዓት ዛሬ የጠላት አየር ኃይል መንቀሳቀስ ጀመረ።
ንጋት 11 :00 አካባቢ ከባህር ዳር የድሮን ማዘዣ ጣቢያ አንድ ድሮን ወጥቶ የተለመደውን የንጸሃን ጭፍጨፋ ሊፈጽም እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን ሰምተን ስንጠባበቅ ነበር።

ረፋድ 4:10 ገደማ ደግሞ ከተመሳሳይ ቦታ ተነስቶ ወደ ደ/ጎንደር አቅጣጫ ሁለት ኤሌኮፍተር መጓዛቸውን የ1ኛ ክፍለ ጦር ይሰማና በአመራሮች በኩል ስምሪት ሳይሰጣል።
ከአሰሳ እየተመለሱ የነበሩ ኤሌኮፍተሮችን በተሰጠው ስምሪት መሰረት የ1ኛ ክፍለ ጦር ለዚህ ተልዕኮ የተመደቡ ልጆች አንደኛውን መተው ጥለውታል።ከአዴት አቅጣጫ ተመቶ ከበላይ ዘለቀ ኤርፖርት ደቡባዊ አቅጣጫ ወድቋል።
ፓይለቱን ጨምሮ ውስጥ ላይ የነበሩ ሌሎች ማረጋቸውን ያላወቅናቸው ትልልቅ አመራሮች ሙተዋል።

     በቅርቡ መቶ መጣል ሳይሆን ድሮን፣ ኤሌኮፍተር ...እንማርካለን!!!

  ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ምክትል ኃላፊ


“ሂሊኮፕተሯን በከባድ መሳሪያ መተን ጥለናታል!” -የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢ ፋኖ አስረስ ማረ

“ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት አካባቢ ሁለት ወታደራዊ አውሮፕላኖች ከባህርዳር ኤርፖርት ተነስተው የተለመደውን የንፁሃን  ጭፍጨፋ ሲያደርጉ ከዋሉ በኋላ ከወጡበት ስምሪት ሲመለሱ ባህርዳር ኤርፖርት ለማረፍ ዝቅ ብለው በሚበሩበት ወቅት የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር በረጅም ርቀት መሳሪያ ለመምታት ባደረገው ርብርብ አንደኛዋ ላይ ከባድ ጉዳት ማድረስ ችሏል:: በዚሁ ምክንያት የተመታችዉ ተዋጊ አውሮፕላን የሲቪል አውሮፕላን ማኮብከኮቢያው ላይ ተከስክሳለች።

በስፍራው የነበረው የመከላከያ ምዕራብ ዕዝ እስታፍ ሙሉ ኤርፖርቱን በቁጥጥሩ ስር በማዋሉ ምክንያት የእሳት አደጋ መኪኖች እና አምቡላንሶችም ወደ ስፍራው እንዳይገቡ ተከልክለዋል:: አብራሪውን ጨምሮ በረራው ላይ የነበሩት በሙሉ መሞታቸው ተረጋግጧል። መደበኛ በረራም ተቋርጧል:: የአብይ አህመድ ወራሪ ጦር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርፖርቶችን እና የሲቪል አውሮፕላኖችን ለሰራዊቱ መጠቀም ካላቆመ ፋኖ የበረራ ክልከላ (No Fly Zone) ወደ ማወጁ ይሸጋገራል።”

#Amhara #Ethiopia

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.