የጎብኚዎች ስብስብ በሀይቁ መኃል በተንሳፋፊ ነገር የአዞ እርባታ ይጎበኛሉ። የእርባታው ጌታ "ሐይቁን ዋኝቶ ለወጣ የ10 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት እሰጣለሁ" ብሎ አምባረቀ። ፀጥታው ሰፈነ።
ድንገት ግን አንድ ሰው ወደ ሀይቁ ዘለለ፣ አዞዎችም አሳደዱት፣ ነገር ግን እንደ ዕድል ሳይጎዳ ተረፈ። ባለቤቱ "አሸናፊ ሰው አግኝተናል" ሲል አወጀ።
ሽልማታቸውን ከወሰዱ በኋላ እሱና ሚስትዬው ወደ ክፍላቸው ተመለሱ። ሰውዬው "ከኋላ ተገፍቼ እንጂ በራሴ አልዘለልኩም" ብሎ ለሚስቱ ነገራት።
ሚስትም ፈገግ፣ ቀዝቀዝ ብላ "እኔ ነበርኩኝኮ" አለችው።
Moral of the story - "ከያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ፣ ዘወትር በትንሹ ገፋ የምታደርገው ሴት አለች" 😍
ምንጭ ፡-ማህበራዊ ሚዲያ