የእምነት ጥበብ dan repost
ቅባቶች አንድ ሳይማር መምህር የሚሉት ብርሃኑ ሻምበል የተባለ የሐሰት አስተማሪ አላቸው😁
ምን ቢል ጥሩ "አብ ቀቢ ወልድ ተቀቢ መንፈስ ቅዱስ ቅባት” የሚለው አነጋገር “አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሠራፂ” ወይም “አብ ልብ ወልድ ቃል መንፈስ ቅዱስ ሕይወት” ከሚለው ጋር የሚዛመድ ነው ፡፡ " አላለም😂
🍀ኧረ እባክህ ሌላስ የምትለው የለህም 😁ወላድ፣ ተወላዲ፣ሠራፂ የሚለው እኮ በግብር ሦስት የሚሆኑበት ነው ልብ፣ቃል፣ሕይወት የሚለው በኩነት ሦስት የሚሆኑበት ነው ።
🌾ነገር ግን "አብ ቀቢ ወልድ ተቀቢ መንፈስ ቅዱስ ቅባት” የሚለው ግብር ነው ወይስ ኩነት ግብር ነው ካልክ ቅባት ብሎ ግብር አለ ኩነት ነው ካልክ ቀቢ ተቀቢ ብሎ ኩነት አለ😁
@WisdomOfTheFaith