የእምነት ጥበብ dan repost
አይልቀበት ቀጥሎም እንድህ ይላል😁
"እንዲሁም ዓለም በአብ ልብነት ታስቦ በወልድ ቃልነት ተነግሮ በመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስነት ሕያው ሁኖ መፈጠሩን ስናምን ፤ አብ ልብ ነው ወልድ ቃል ነው መንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ሕይወት ነው ፡፡ ታዲያ አብ ልብ በመሆኑ ከወልድና ከመንፈስ ቅዱስ አይበልጥም አያንስም ፡፡ ወልድም ቃል በመሆኑ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ አያንስም አይበልጥም ፡፡ መንፈስ ቅዱስም ሕይወት እስትንፋስ እንደመሆኑ ከአብ ከወልድ አይበልጥም አያንስም ፡፡ ነገር ግን አንዱ አካል አብ ልብ ነው ፤ አንዱ አካል ወልድ ቃል ነው አንዱ አካል መንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ሕይወት ነው ፡፡ አብ ቀባዒ ወልድ ተቀባዒ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ ማለትንም በዚህ አረዳድ ልንደራው ያሻናል ፡፡ ምክንያቱም አንዱ አካል ልብ ነው አንዱ አካል ቃል ነው አንዱ አካል ሕይወት ነው ብለን ስናምን አንዱ ከአንዱ እንዳልተበላለጡ ወይም እንደማይበላለጡ ሁሉ አንዱ አካል አክባሪ አንዱ አካል ከባሪ አንዱ አካል ክብር ሲሆን ማበላለጥ ነው ብሎ ማሰብ ግን ቅንነት የጎደለው አረዳድ ይመስለኛል ፡፡"ይላል
🌾ተው እባክህ ኧረተው😁 ይሄን ይኃል የእውቀት ድርቀት አጋጥሞኃል እንዴ እንዴት ነው ያወዳደርከው እባክህ አለማወቅህንማ ይሄን ይኃል ለሰው አታሳይ እስኪ ልጠይቅህ ከመቸ ወዲህ ነው እስትንፋስ ሳይኖር ልብና ቃል የሚኖረው ልብ ሳይኖርስ እንዴት ነው እስትንፋስን ቃል የሚኖረው ቃል ሳይኖርስ እንዴት ነው ልብና እስትንፋስ የሚኖረው አንዱ ከሌለ አንዱ ስለማይኖር አይበላለጡም ወዳጄ ያንተን ግን እንዬው እስኪ
🌾አክባሪ ሳይኖር ከባሪ ይኖራል ወይም ከባሪ ሳይኖር አክባሪው ይኖራል ከባሪው ደግሞ ከአክባሪው እንደሚያንስ የታወቀ ነው በየትኛው በኩል ነው አንድ የሆኑት ንገረኝ እስኪ😁
አይ አያልቅበት ብርሃኑ😂
@WisdomOfTheFaith