ETHIO BARCELONA ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Telegram


የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል
🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴
🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴
🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴
🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴
CREATORS:- @MESTES10 AND Visca Barça!! ◾️

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🚨📊 | ባርሳ ፌሚኒ 🆚 የሪያል ማድሪድ ሴቶች ቢድን

🏟️ 28ኛው ክላሲኮ
⚽️ እስከ አሁን 27 ይፋዊ ጨዋታዎች ተደርገዋል።

🔴🔵 107 ጎሎች በባርሳ ሲቆጠሩ
⚪️ 13 ጎሎች በሪያል ማድሪድ ተቆጠረዋል

✅ ባርሳ 26 ጊዜ ሲያሸንፍ
❌ሪያል ማድሪድ 1 ጊዜ ብቻ ማሸነፍ ችሏል


🔥 ባርሳ ይህንን ፍልሚያ ሙሉ በሙሉ በበላይነት የተቆጣጠረው ሲሆን ባለፈው የውድድር ዘመን ብቻ ባርሳ በ9 ቀናት ውስጥ ሪያል ማድሪድን ሶስት ጊዜ አሸንፏል፦

💥 2-6
💥 0-3
💥 6-0

ባለፈው ሲዝን በተደረጉ ስድስት ትልልቅ ጨዋታዎች ባርሳ ሪያል ማድሪድን 12 ለ 2 በሆነ የጎል ልዩነት በሙሉ ብልጫ አቸንፈዋል።

📊 በአጠቃላይ የሰውቶች ኤል ክላሲኮ ታሪክ በጎል 107 ለ 13 በሆነ የጎል ልዩነት በባርሳ የበላይነት ላይ ይገኛል።

ብቸኛው የሪያል ማድሪድ ድል የተመዘገበው በ መጋቢት 2025 (March 2025) አወዛጋቢ የኦፍሳይድ ውሳኔ በተገኘበት ጨዋታ ነበር።

🏆 ዛሬ ደግሞ በስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ለሌላ ክላሲኮ መድረኩ ተዘጋጅቷል!
👀🔥

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🚀📊 | የባርሴሎና ተጫዋቾች በዚህ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች እረፍት (International break) እየደመቁ ነው!

በአጠቃላይ 10 ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ሲሆን፥ 7 አሲስቶችንም አድርገዋል።

ከእነሱም መካከል ላሚን ያማል በ 5 G/A እንዲሁም አንቶኒ ጎርደን በ 4 G/A ከፍተኛውን ተሳትፎ በማድረግ ቀዳሚዎቹ ናቸው።

[gbsans]

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


እንግዲህ የኛው ነው ምንም ማድረግ አይቻልም 🤷‍♀

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


Imagine እንደ ፔድሪ ዓይነት የጨዋታን ፍጥነት እና ውጤት መወሰን የሚችል አንድ አማካይ ክለብህ ውስጥ ሳይኖር እንደማይችል ለማሳየት ስትጋጋጥ 😔💔💔

እንቁልልጭ 😊❤️‍🔥

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


📌 ዛሬ ለብሔራዊ ቡድናቸው ጨዋታቸው የሚያደርጉ የክለባችን ተጫዋቾች

🇵🇹 ፖርቹጋል 🆚 ኖርዌይ

🇵🇹 ጆአዎ ካንሴሎ
🏟 ኤስታዲዮ ዶ ድራጋኦ (ፖርቶ)

🇪🇬 ግብፅ 🆚 ደቡብ አፍሪካ

🇪🇬 ሀምዛ አብደልከሪም
🏟 ካይሮ ኢንተርናሽናል ስታዲየም (ካይሮ)

መልካም እድል ለተጨዋቾቻችን 💙❤️🔥

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🔥⚽ የእግርኳስ አፍቃሪዎች! ⚽🔥
የዕለቱን ጨዋታዎች፣ ሰዓታቸውን እና የFootball Updates በአንድ ቦታ ማግኘት ይፈልጋሉ? 👀

👉 REON MELBET AGENT 🇪🇹 ቻናልን ይቀላቀሉ!

⚽ Daily Football Updates
📅 የዕለቱ ጨዋታዎች
⏰ የጨዋታ ሰዓቶች
💰 Deposit & Withdrawal Service
⚡ ፈጣን አገልግሎት

📲 Join Now 👇

👉 @Reon_Agent

🔥 REON — Your Football & Agent Hub 🇪🇹


🚨✅| 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

አንቶኒ ጎርደን በ #Sofascore የሶስተኛ ዙር የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ምርጥ 11 ውስጥ መካተት ችሏል። 🌟🔥

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🎙️| በባርሳ የመጫወቻ ጊዜህ መገደቡ?

🗣 ጁልስ ኩንዴ፦

“ይህ የፍሊክ ውሳኔ እና ባለፈው የውድድር ዘመን ባሳየሁት ዝቅተኛ ብቃት የመጣ ውጤት ነው።"

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


Semaygames dan repost
500ሺ ብር ስጦታአሁን ይቀላቀሉ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ታላቁ እና አንጋፋው Semay Games ተመለሰ
Semay Games
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
አሸናፊዎች ምርጫቸውን ያቃሉ
Semay Games ጋር ይለያል! 🌟
ለመጫወት
👇👇👇

🔗 ቴሌግራም ቦት
https://t.me/Semaygamesbot

እድለኛው 💸ትልቅ ሽልማት ይዞ እየጠበቀዎት ነው — እድልዎን ሞክረው ለማሸነፍ ዝግጁ ነዎት?
ይጫወቱ እና ያሸንፉ!
የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👇

https://t.me/Semaygames

በቴሌግራም እገዛ ለማግኝት @Semaygamessupport ይጠቀሙ


ኧረ Flick ball ናፈቀን😭❤️

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🎰 BARO GAMES dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📲💡 እንዴት Deposit እናደርጋለን?


በ ባሮ ጌምስ አካውንትዎ ላይ በቀላሉ ገንዘብ ለማስገባት (Deposit ለማድረግ) እነዚህን ቀላል STEPS ይከተሉ፦

መክፈያ ዘዴ ይምረጡ፦ በ Wallet ገጽ ላይ Deposit የሚለውን ተጭነው የከፈሉበትን የክፍያ አማራጭ (ለምሳሌ Telebirr) ይምረጡ።

መጠኑን ያስገቡ፦ ማስገባት የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን አስገብተው Continue የሚለውን ይጫኑ።

ኤጀንት ይምረጡ፦ የቀረቡትን ኤጀንቶች አይተው አንዱን በመምረጥ Confirm Deposit ያድርጉ።

ገንዘብ ይላኩ፦ የሚታየውን የኤጀንት አካውንት ቁጥር Copy በማድረግ በTelebirr መተግበሪያዎ በኩል የተጠቀሰውን ትክክለኛ የገንዘብ መጠን ይላኩ።

የግብይት ቁጥር አስገቡ፦ ከTelebirr የደረሰዎትን የግብይት ማረጋገጫ ቁጥር (Transaction Reference) Copy በማድረግ "I HAVE COMPLETED PAYMENT" በሚለው ሥር Reference Number በሚለው ቦታ ላይ Paste ያድርጉና Confirm Update የሚለውን ይጫኑ።

አሁኑኑ ሂሳብዎን ይሙሉና ይጫወቱ! 💰✨

📲 Register & Play: 👉 https://Barogames.com
👉 Play in Telegram: @barogames_bot
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📣 ቻናል፦ t.me/barogames
🎧 ድጋፍ፦ @Barosupport1


🎁 ያለምንም ክፍያ መጫወት ይጀምሩ!

አሁኑኑ ተመዝግበው የነፃ ቦነስ ኩፖንዎን ይቀበሉ! ለMultiHot5, ለKeno እና Habesha Fortune የተዘጋጀ።

🔑Coupon Code: WELCOMETOLITE

ቦነስዎን ለመውሰድ ➡️ @litegamezbot

ቦነሶች ሲለቁ እናዳያመልጦ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ➡️@litegamez1

አሁኑኑ ገብተው ይውሰዱ! 💰


ብዙ ደምበኞች ዛሬ በ እኔ በኩል መልቤት አካውንታቸው ላይ ዲፖዚት አድርገው 20 % ጉርሻ ከ እኔ አግኝተዋል።💸🤑

እርሶስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ በ እኔ በኩል ዲፖዚት አድርገው 20 % ጉርሻ ያግኙ።

በዚህ አናግሩኝ @Reon_jr

Reon your trusted Agent👌🔥


🚨ክለባችን በ2027/28 የውድድር ዘመን በሜዳው የሚጠቀው ማልያ ይሄንን ይመስላል።

- memorabilia1899

@BARCAFANSETHIO


በሴቶች ኤልክላሲኮ ክለባችን ያለፉት 6 ጨዋታዎች በ ሪያል ማድሪድ ምንም አልተሸነፈም ሁሉንም አሸንፏል።

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🔵🔴 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇𝐃𝐀𝐘 🔴🔵

ዛሬ ምሽት 2:00 በሴቶች Liga F እንስቶቻችን የሪያል ማድሪድ አቻቸውን በስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ያስተናግዳሉ።

𝐓𝐇𝐄 𝐖𝐎𝐌𝐄𝐍'𝐒 𝐂𝐋𝐀𝐒𝐈𝐂𝐎! 🔥

መልካም እድል ለእንስቶቻችን 💙❤️🔥

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🎙️| ፍራን ጋርሲያ (የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች)፦

“ከላሚን ለመማር እሞክራለሁ።" 🔥

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


🚨 Dani Olmo በDinamo Zagreb የመጫወት ህይወቱን ማጠናቀቅ እና በዚያው ክለብ የአሰልጣኝነት ስራውን መጀመር ይፈልጋል! 🔵⚪️

የBarcelona ተጫዋቹ የእግር ኳስ ተጫዋችነት ህይወቱን በDinamo Zagreb ለማጠናቀቅ እና የአሰልጣኝነት ስራውንም በክለቡ ለመጀመር ተስፋ እንዳለው ተገልጿል። 💙🤍

[ KALSHI FC ]

@BARCAFANSETHIO


Semaygames dan repost
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!

እንኳን ወደ Semay Games በደህና መጡ

ለየት ያሉ ጨዋታዎች🎲🐔🎯🚀
እና ዳጎስ ያሉ ሽልማቶች 💸 ይዘን እየጠበቅናቹ ነዉ😱

ምን ይጠብቃሉ ከታች ያለዉ ይጫኑ👇
https://t.me/Semaygamesbot


በMelbet ይመዝገቡና በመጀመሪያ ዲፖዚትዎ ላይ 200% ቦነስ ያግኙ! 💰🚀

🎁 ፕሮሞ ኮድ: OFF57

👇 ቦነሱን ለማግኘት:
🔗 1. በሊንኩ በኩል ይመዝገቡ https://melbet.org/en?tag=d_5952552m_2170c_OFF57
📝 2. ሲመዘገቡ የፕሮሞ ኮድ OFF57 ያስገቡ
👤 3. ዲፖዚት ከማድረግዎ በፊት የአካውንትዎን የግል መረጃ ሙሉ ያድርጉ
💰 4. የመጀመሪያ ዲፖዚትዎን ያድርጉና 200% ቦነሱን ያግኙ! 🔥

🚨 አስፈላጊ: ዲፖዚት ከማድረግዎ በፊት የአካውንትዎን መረጃ ሙሉ ማድረግዎን ያረጋግጡ።

👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.