ETHIO BARCELONA ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Telegram


የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል
🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴
🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴
🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴
🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴
CREATORS:- @MESTES10 AND Visca Barça!! ◾️

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


አሁን ጨዋታው እየተካሄደ የማድሪድ ሚዲያ የሆነው ማርካ የሆነ ዜና አወጣ ይገርማችኋል ባርሴሎና ከቻምፒዮንስ ሊግ ሊታገድ ይችላል የሚል።

ይሄ ሁላ የደረሰባችሁን ድብደባ ለማረሳሳት ነው 🙂

ስንት ፔጅ ሊጨምሩ ነው ጌታው? 🙂

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


ባንክ ሰራተኛ ሆናችሁ የሰው ብር እንደመቁጠር በሉት 😞

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


እንስቶቻችን የሪያል ማድሪድ አቻቸውን 7 - 0 በማሸነፍ ያለምንም ሽንፈት መሪነታቸውን አጠናክረዋል።

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO

602 0 0 12 79

ሲድኒ ናት የግቡ ባለቤት 🔥


ኢስመላብ 😭😭


ጎልልልልልልልል 7-0


113-13

ሆኗል የጎል ልዩነቱ


ቆይ ንቀት ነው ግን ከባርሳ ስትጫወቱ ምትዝረከረኩት? እንዴት ነው 2ኛ ምትጨርሱት ሲጀምር ቱይይይ 😭😭


የተቆጠሩትን ጎሎች እያያቹ🔥🔥🔥

@ETHIOBARCAGOAL


ኤዋ ፓጆር አስቆጥራለች


ጎልልልልልል 6-0


🎁LiteGames የመብረቅ ሰዓት Bonus

⭐Code : MEBREQTIME0781

Play here ➡️ @litegamezbot

ቦነሶች ሲለቁ እናዳያመልጦ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ➡️@litegamez1

አሁኑኑ ገብተው ይውሰዱ! 💰


MADNESS! 🔥🇪🇸

2.2k 0 1 26 138

4 ብቻሽን ገና እኮ አለ 45 😹😹😹


ኧረ ፒና የህግ ያለ 💀💀💀💀


ጎልልልልልልል 5-0


🚨| 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋:

ፖርቹጋል ከኖርዌይ ለምታደርገው ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሲሆን የክለባችን ተጨዋች ጆአዎ ካንሴሎ ጨዋታውን በቋሚነት የሚጀምር ይሆናል። ✅🔥

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO


ካሮሊን ግራሃም ስወድሽ እንደው 😍🔥


ኡፐይይይ መደበሪያ 😂😂😂


ጎልልልልልልልልልል 4-0

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.