የቀድሞ ጣልያናዊ ተጨዋች ፓውሎ ዲ ካንዮ ማክ ቶሚናይን በ 25 ሚልዮን ዩሮ ለናፖሊ የሸጡ የማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊዎች መታሰር አለባቸው በማለት ተናግሯል።
“ ማክ ቶሚናይን እንዴት አሳልፈህ ልትስጠው ትችላለህ “ ሲል የጠየቀው የቀድሞ ተጨዋቹ “ ለዚህ ተጠያቂ የሆኑ ሀላፊዎች መታሰር አለባቸው " ሲል ተደምጧል።
ስኮት ማክ ቶሚናይ ለናፖሊ ባደረጋቸው የመጨረሻ ሶስት ጨዋታዎች ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
@BBC_SPORT_ETH1