🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴የማንችስተር ዩናይትዱ የመስመር ተጨዋች ናስር ማዝራዊ ከልብ ጋር የተያያዘ ህመም አጋጥሞት እንደነበር ተገልጿል።
ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ የሆነው ተጨዋቹ አነስተኛ የቀዶ ጥገና ህክምና እንደተደረገለት ተነግሯል።
ተጨዋቹ በቀጣይ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ አገግሞ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
@BBC_SPORT_ETH1