ብራዚላዊው ኮኮብ ኔይማር በትናንት ምሽቱ የአል ሂላል የእስያ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ዳግም ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱ ይታወቃል።
ተጨዋቹ ከትናንቱ ጨዋታ በኋላ በሰጠው አስተያየት " ይሄ ሊፈጠር እንደሚችል ሀኪሞች አስጠንቅቀውኝ ነበር " በማለት ተናግሯል።
ኔይማር ያጋጠመው ጉዳት የከፋ እንደማይሆን ተስፋ እንዳለው ገልፆ ስለ ጉዳቱ ይበልጥ ለማወቅ በቀጣይ ተጨማሪ ምርመራዎች እንደሚደረጉለት ጠቁሟል።
ተጨዋቹ ለአንድ አመት ያክል ከሜዳ ካራቀው ጉዳት በማገገም በቅርቡ ወደ ሜዳ መመለሱ ይታወሳል።
@BBC_SPORT_ETH1