💥እግዚአብሔር ልክ እንደዚህ ልጅ በቅጽበት ታሪካችሁን ይለውጥላችሁ🙏
#Ethiopia | ነገሩ እንዲህ ነው፣ ይሄ ልጅ ሳሙኤል ይባላል። ዱባይ ላይ ኮንስትራክሽን ነበር የሚሰራው። እናም አንድ ቀን እንደተለመደው ስራውን ጨርሶ ሲወጣ በጣም የምታምር Lamborghini መኪና ያያል።
ከዚያም ቀጥ ብሎ ሄዶ በመስታውት እያየ መኪናዋን ማድነቅ ይጀምራል፣።
ለካ መኪናው ውስጥ ሰው ነበረ። ከዛ የመኪናውን መስኮት ያወርድና እንዴት ነህ ብሎ ሰላምታ ይሰጠዋል።
ሳሙኤል "መኪናህ በጣም ነው የሚያምረው። የመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚ አይነት መኪና ሳይ" ይለዋል
ግባ ብሎ ይሸኘዋል።
በዚህ ሁሉ ጊዜ ግን ባለመኪናው video እየቀረፀ ነበር።
እናም ከተለያዩ በኋላ post አደረገው።
በጣም ብዙ እይታም አገኘ፣ ከዛ ይሄ video ዱባይ ላይ አለ የተባለ model ጋር ይደርሳል።
እሱም ሳሙኤልን በማፈላለግ ምሳ ይጋብዘውና አንድ የማስታወቂያ ስራ አብሮ ያሰራዋል፣ ከዛም በቃ አሁን ብዙ ድርጅቶች ማስታወቂያ እንዲሰራላቸው እየጠየቁት ነው
እግዚአብሔር ታሪካችሁን መቀየር ሲፈልግ ቀልድ በሚመስል ነገር ላይ በቃ እንዲ ያደርግላችኋል።
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup