Super Boost-up/Beleqet Acad.


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


እውነተኛ ስኬት ማለት ሁለመናዊ፤ ማለትም አካላዊና እምሮአዊ የሰብእና እድገትን እንዲሁም የምንኖርባትን አለም ከባቢ ሁኔታና ቴክኖሎጂን የሚመለከት እውቀትና ግንዛቤ አካቶ መያዝ ማለት ነው።
ይህ 'ቻናል' ለመማር፣ ለማደግና ለመጎልበት ወደፋይናንስ ነጻነትና የስሜት (የመንፈስ) እርካታ የሚያገኙበት ነው፡፡
ግንዛቤዎችና ውይይቶች ለማግኘት እኛን ይቀላቀሉ።
0908 222223  / 0914 949494

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


💥ራስህን/ሽን_እመነው/ኚው_እንዲህም_በል/በይ፦
👉 ሁልጊዜ በቂ ነኝ!
— ከምፈልገውም እደርሳለሁ።
👉 የምፈልገው ሁሉ አለኝ!
— ለስኬት የሚጎድለኝ የለም!
👉 ሁልጊዜ ሙሉ እሆናለሁ!
— እንዲሰብሩኝ አልፈቅድም!
👉 መፍትሄ እፈልጋለሁ
— ለሽንፈት እጅ አልሰጥም
👉 ሁልጊዜም
— ወደ ራሴ እመለሳለሁ፣ ሁሌም እራሴን ለማስተማር ለማሻሻል ጥረት አደርጋለሁ!!
ታላቅነትህን_አትጠራጠር/ሪ
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup




💥💥❓


💥ትክክላኛው ስኬት ከውስጥ ነው፤ እናንተስ የትኛው ላይ ብርቱ ናችሁ የትኛውንስ ማስተካከል ትፈልጋላችሁ ?

👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


⁉️እስሲ እራሳችሁን ጠይቁ 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።                                                                                                                                   📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup




💯 ቅንነት የክፉ ቀን ስንቅ


🔽 እንዲህ እንደዋዛ ቀን ሳይጥላት በፊት ህንድ ውስጥ በምትገኝ ኪራላ በምትባል ከተማ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ የሂሳብ መምህርት ነበረች።አንድ ቀን የቀድሞ ተማሪዋ ባቡር ልትሳፈር ተሰልፋ ዘወር ስትል ከአመታት በፊት የሆነ ቦታ የምታውቀው ፊት ጋር ተገጣጠመች። ይሄንን ኑሮ ያጎሳቆለውን የቀን ሀሩር የሌሊት ቁር የተፈራረቁበትን ፊት የት እንደምታውቀው ለማስታወስ ብዙ ጥረት ካደረገች በኋላ የቀድሞ ሂሳብ መምህሯ መሆኗን አስታወሰች።

ተማሪዋም ከሰልፉ መሀል ፈጠን ብላ በመውጣት ይቅርታ "አድርጊልኝ እና አንቺ ሂሳብ አስተማሪ አልነበርሽምን?" አለቻት መምህርትም መለሰች አዎ ከአመታት በፊት የሂሳብ አስተማሪ ነበርኩ ነገር ግን ጡረታ ስወጣ ደሞዜ ለኑሮ በቂ አልነበረም ድህነት እና እርጅና ሲጫኑኝም ልጆቼ ጥለውኝ ሄዱ።አሁን ጭራሹን ደብዛቸው ጠፍቱዋል የት እንደደረሱም አላውቅም እኔም ይሄው ከባቡር ጣብያ ደጃፍ ምጽዋት እየለመንኩ የእለት ኑሮዬን እገፋለሁ ብላ መለሰች።

ተማሪዋም ልጅ እያለች የአስተማሪዋን ቅንነት እና ለተማሪዎቹዋ የነበራትን ፍቅር ባሰበች ግዜ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች።በአንድ እጁዋ እንባዋን እየጠረገች በአንድ እጅዋ መምህሩዋን ይዛ ወደቤቱዋ ተመለች።የመምህሩዋን ገላ አጥባ ልብሱዋን ቀይራ የእለት ጉርስም ሰጠቻት።ከዛም በሁዋላ ድሮ አብረዋት የተማሩትን ተማሪዎች በማስተባበር የመኖሪያዋን እና ለኑሮ የሚያስፈልጋትን ሁሉ አመቻቹላት።

የራሱዋ ልጆች ቢሸሹዋትም ያስተማረቻቸው ልጆች ደረሱላት።ቅንነት እና በየተሰማሩበት መልካምን ሰርቶ ማለፍ የክፉ ቀን ስንቅ ይሆናል
። 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።                                                                                                                                   📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


🆒Best telegram bots

@LetMeSeeMe_Bot የራሳችሁን የቴሌግራም አካውንት መረጃ የምታገኙበት bot ነው። ማለትም እስከ ዛሬ ያደረጋችሁን profile pictures, username, id, name የመሳሰሉትን መረጃዎች የምታገኙበት bot ነው። ቻይንኛ ስለሆነ /start ካላችሁ በኋላ /me በማለት መላክና መጠቀም ትችላላችሁ።

@youtube የዩቲዩብ ቪዲዮ ከቴሌግራም ሳትወጡ search ማድረግ የሚያስችላቸሁ bot ነው። አጠቃቀሙ @vid ብላችሁ search ማድረግ /የሚፈልጉትን ነገር መፃፍ።

@stickerator_bot የቴሌግራም sticker በምሰሩበት ጊዜ @Stickers የሚጠይቃችሁን photo format ያለ ምንም ተጨማሪ editing tool ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ፎቷችሁን @Stickers ወደሚፈልገው ፎቶ ፎርማት መቀየር ትችላላችሁ።

@YTranslateBot yandex Translate engine በመጠቀም ማንኛውንም ቋንቋ መተርጎም ትችላላችሁ።

@StickersToolsBot ማንኛውንም የቴሌግራም sticker በPNG format ማውረድ የሚያስችላችሁ bot ነው።

@GmailBot የ Gmail official bot ሲሆን ይህንን bot በመጠቀም ከቴሌግራም ሳትወጡ gmail መጠቀም ትችላላችሁ። 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።                                                                                                                                          📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


💥Facebook /ethio telecom

Facebook ከethio telecom ጋር በመተባበር ለተጠቃሚዎቻቸው ነፃ ሜ.ባ እንደሚጡ ስንቶቻችሁ ታውቃላቸችሁ?

ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የFacebook ተጠቃሚ በየቀኑ የኢትዮ ቴሌኮም 20mb ማግኘት ይችላል።

ይህም የሚሆነው ያለን ሂሳብ/ጥቅል አልቆ በኢትዩ ቴሌኮም ሲም ካርድ Facebook በምንገባበት ጊዜ ነው።

ነገር ግን ይህ ስጦታ/mb ፅሁፎችን ፖስት ለማድርግና ለመመልከት ብቻ ነው የሚያገለግለው። ማለትም እንደ photo ያሉ posts መፖሰትም ሆነ ማየት አንችልም። 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።                                                                                                                                          📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


S‼️cholarship University of Mississippi Scholarship 2025-2026 is a funded undergraduate scholarship USA
Courses Offered
• Arts
• Business and Accountancy
• Communication and Media
• Education
• Engineering
• Health and Social Services
• Humanities
• Interdisciplinary Programs
• International Affairs and Languages
• Sciences, Mathematics, and Technology
• Social Sciences, Law, and Policy
-international applicants who show a High School cumulative grade point average between 3.50 and 4.00 on a 4.00-U.S.-scale will be considered.
-Required Language: International applicants, whose primary language is not English, must provide the evidence of their proficiency in the English language through one of the following English tests: PDT TOEFL, TOEFL iBT, TOEFL Paper Based Test ITP, TOEFL My Best™ Score, IELTS, PTE-A, Password Skills Test
(1) No separate application for scholarship is required. You only need to apply for undergraduate degree at the university. https://olemiss.edu/admissions/
(2) Upload the following documents.
• Pre-qualification degree
• Copies of academic transcript,
• Certificates of English language proficiency
• Personal statement
• Copy of passport. 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።       📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


‼️አስደናቂው ገድል እና ለእናቱ የገባላት ቃል
ከባድ ሚዛኑ ማይክ ታይሰን እና ቁርጠኛው ዳግላስ
🔽ጃፓን ቶክዮ 1990 ዓ.ም
🔽ከግጥሚያው ሳምንታት በፊት በሞት አፋፍ ላይ ላለችው እናቱ ይህን ተናገረ "አሸንፈዋለሁ!" ሆኖም እንደ አለመታደል እናቱ ለዘላለሙ አሸለበች።

🔽ፍቅረኛው ለግጥሚያው ቀናት ሲቀሩት ትታው ሄደች! እናቱን እና ፍቅረኛውን አጣ! የእሱ ተጋጣሚ ከፍልሚያው በፊት ከ 30 በላይ ቡጢኛዎችን አፈር ከድሜ እያስበላ ነበር ዘርሮ ያሸነፈው።

ከባድ ሚዛኖቹ ዳግላስ እና ማይክ
ግጥሚያው ከመጀመሩ በፊት የዳግላስ አሰልጣኝ እንዲህ አለው "አታፈግፍግ፤ ከሸሸህ ያበቃልሃል ይጨርስሃል! ይልቅ ተጋፈጠው ሰንዝር ምቾት እንዲሰማው አታድርግ!" አለው!

ጨዋታው ጀምሮ መጨረሻዎቹ ዙሮች ማይክ ዳግላስን ዘረረው! ዳኛው ጨዋታውን ለመቋጨት ለዳግላስ ቆጠራውን ጀመረ 1...2...3...! ለእናቱ የገባላት ቃል የታወሰው ይመስል የሪንጉን ወለል ልሶ የተነሳው ዳግላስ በስተመጨረሻም የዓለምን ህዝብ አፍ ያስከፈተ ነገር ተከሰተ! አልጣመም አልሰበር ወለም ዘለም አልል ብሎ የነበረው ብረት ባለሞያውን ብረት ቀጥቃጩን አገኘ! ብረቱ ማይክ ለረዥም ዙሮች እሳት ውስጥ ከተገላበጠ በኋላ ተዘረረ።
💥ውስጥህ ያለው ብርቱ ከሆነ ለመሞት ከቆረጥክለት ታሸንፈዋለህ፤ ዳግላስ ከተዘረረበት የተነሳው ከእናቱ ጋር መቃብር ሊጋራ ወይም ለእናቱ የገባላትን ቃል ሊፈጽም
ዛሬም ይዘከራል …..
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
💥የክፋት ምላሽ በሶስት ሰከንድ

☄️በብራዚል ሳኦ ፖሎ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የ71 አመቱ አዛውንት ስልክ እያወሩ ሲጓዙ ያልጠበቁት ነገር ገጥሟቸዋል፤ ስልካቸውን ከጀሯቸው ላይ መንትፎ የሚሮጥ ሌባ።

አዛውንቱ ሮጠው የማይደርሱበት ወጣት ግን ማምለጡን እንጂ ከፊቱ ያለውን አላስተዋለም።

ሞባይል መንታፊው አስፋልት አቋርጦ ለመሰወር ሲሮጥ በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገጭቷል።

አዛውንቱ የተዘረፈ ስልካቸውን ሲያስመልሱ በሶስት ሰከንድ ውስጥ የክፋቱን ዋጋ ያገኘው ወጣት ደግሞ ቆስሎ 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።       📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


S‼️cholarship University of Mississippi Scholarship 2025-2026 is a funded undergraduate scholarship USA
Courses Offered
• Arts
• Business and Accountancy
• Communication and Media
• Education
• Engineering
• Health and Social Services
• Humanities
• Interdisciplinary Programs
• International Affairs and Languages
• Sciences, Mathematics, and Technology
• Social Sciences, Law, and Policy
-international applicants who show a High School cumulative grade point average between 3.50 and 4.00 on a 4.00-U.S.-scale will be considered.
-Required Language: International applicants, whose primary language is not English, must provide the evidence of their proficiency in the English language through one of the following English tests: PDT TOEFL, TOEFL iBT, TOEFL Paper Based Test ITP, TOEFL My Best™ Score, IELTS, PTE-A, Password Skills Test
(1) No separate application for scholarship is required. You only need to apply for undergraduate degree at the university. https://olemiss.edu/admissions/
(2) Upload the following documents.
• Pre-qualification degree
• Copies of academic transcript,
• Certificates of English language proficiency
• Personal statement
• Copy of passport. 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።       📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


💥ለራስህ ጥሩ እምነት ይኑርህ..መሆን እንዳለብህ በምታስበው ሰው ሳይሆን፤ አንተ ባለህበት በሆነንከው ሰው ውስጥ..``
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።       📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


💥ወደ አሜሪካን ጎት ታለንት ( American Got Talent) ከሚመጡ ተወዳዳሪዎች መሃል Jane Marczewiski (በቅጽል ስሟ Nightbird) የምትባለውን ብዙዎች አይረሷትም፡፡ ተወዳዳሪዋ ወደ መድረክ በመጣች ጊዜ የዕለቱ ተረኛ ጠያቂ ሀዋርድ 🔽"እንዴት ነሽ!?" አላት:: በጣም ደስተኛ ነኝ:: እዚህ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል አለች"
ሀዋርድ ቀጠለና "ምንድንው የምታቀርቢልን!?" አላት:: እሷም "It is Ok” የሚል የራሴን ስራ ነው" አለች:: ሁላቸውም ባንድ አፍ እሺ ቀጥይ አሉ:: ሀዋርድ ቀጠለና "ግን ሁሉ ደህና ነው ስለምንድነው?" ሲላት ከካንሰር ጋር ስትታገል የኖረችውን የሕይወት ውጣውረድ ነገረቻቸው:: የሁሉም ፊት ጨለማ የእሷ ፊት ግን የደስታ ጨረር ከመርጨት አላቆመም:: ኮምጨጭ አለችና "አረ ሁሉ ደህና ነው:: እኔ ሰላም ነኝ" አለቻቸው::
🔽ከዚያም ሳይመን "አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ? አሁን እንዴት ነሽ!?" አላት:: እሷም "የመጨረሻውን ምርመራ ሳደርግ በሳንባዬ፣ ጣፊያዬና ጉበቴ ላይ ካንሰር እንዳለ ተነግሮኛል ስትል ሳይመን በድንጋጤ ተመለከታት ፡፡ ቀጠለና ሀዋርድ "ስለዚህ ደህና አይደለሽም ማለት ነዋ" አላት:: "በርግጥ በሁሉም መልኩ አይደለም" ስትል ሀዋርድ ተገርሞ "ማንም ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳለሽ እስከማያውቅ ድረስ ለሌሎች የደስታ ጨረር የሚረጭ አስገራሚ ፈገግታ አለሽ" አላት ተገርሞ!!
Nightbird የሕይወት ታሪኳን አሳማኝ በሆነ መልኩ በዜማ ካቀረበች በሗላ የዳኞች ውሳኔ የሚሰጥበት  ሰአት ደረሰ:: ሁሉም ሳግ እየተናነቃቸው በስሜት የተሞሉ አዎንታዊ አስተያየቶችን ሰጡ:: ተራው ሲደርስ ተጠባቂው ሳይመን ሌሎች ዳኞች በሰጡት አስተያየት ሙሉ በሙሉ እንደሚስማማ ገልፆ ተጨማሪ ስሜቱን እንዴት መግለጥ እንዳለበት ግራ ገብቶት ሲያመነታ ሳለ መኻል ላይ አቋርጣ በከፍተኛ ፈገግታ በመሞላት፡
🔼"ደስተኛ ልትሆን ለመወሰን ሕይወት ከዚህ በፊት ከነበረው ከባድነት ቀላል እስኪሆን መጠበቅ የለብህም" የሚል እጅግ አስገራሚ አስተያየት ሰነዘረች::
ያ ንግግር ብዙዎችን ያስገረመ ቢሆንም ሳይመንን ለደቂቃዎች አፍዝዞ እንባ ከሁለቱ ዓይኖቹ ፈሰሱ::
ከፊቱ ያለውን ተጎንጭቶ ሳግና እንባውን አወራረደ:: በመቀጠልም  አስተያየቱን ሰነዘረ:- "በዚህ ዓመት ታላላቅ ችሎታ ያለቸውን ሰዎች  አይቻለሁ:: ሆኖም ላንቺ 'yes’ አልሰጥም" ሲል ከዳኞች እስከ ታደሚ በቅሬታ አጉተመተሙ:: ሳይመን አልጨረሰም ነበር:: "የሚሰጥሽ  ከ'yes’ የተሻለ ነገር ነው" አለና እጆቹ ወደ Golden Buzzer ሄደ:: አደራሹ በከፍተኛ ደስታ ሲያስተጋባ Nightbird የወርቁ ብናኝ ላይ በደስታ እንባ ተደፋች!!
በአንድ ጽሑፏ ሕመሟን በተመለከት "ፈጣሪ አብዛኛውን ጊዜ ወሳጅ ሳይሆን ሰጪ ነው:: ከመውሰድ ይልቅ ይጨምራል" ትላለች:: “ጨለማዬን አልወሰደውም ግን ብርሃን ጨመረልኝ:: ብቸኝነቴን አልፈወሰደውም ግን እርሱ ይበልጥ ቀረበኝ" ትላለች:: በሕመሟ ተስፋዋ ይጨምራል እንጂ ተስፋ ቢስ አይደለችም:: በመሆኑም  "በህመሜ ተስፋ የማደርገው የፈጣሪን ቅርበት በዚያ ስላወቅሁ ነው" ትልም ነበር፡፡በመጨረሸም እንዲህ ነበር ያለቸው፦
"ለመኖር ሁለት ፐርሰንት ዕድል ብቻ እንዳለኝ በሀኪሞች ተነግሮኛል:: ነገር ግን ሁለት ፐርሰንት ማለት ዜሮ ማለት አይደለም:: ሁለት ፐርሰንት ማለት የሆነ ነገር እንደሆነ ሰዎች ሁሉ እንዲያውቁ እፈልጋለሁ!!" 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።       📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


✅ካንያ ዌስት ስለ ልጁ North West በተመለከተ ሲናገር እንባ እየተናነቀው እንዲህ ይላል. ...
......

✅ " ከኪም ካርዲሽያን ጋር በትዳር አብረን እያለን አንድ ቀን እንዳረገዘች ነገረችኝ ።
እና ይህን ንግግር እንደሰማሁ ሁለቴ እንኳን ሳላስብ ነበር ፅንሱን እንድታስወርደው የጠየቅኋት ።
.....
✅ የቀድሞ ባለቤቴ ኪም ካርዲሽያን ፡ ይህንን እንደሰማች ፈፅሞ እንደማታደርገው ፡ ውርጃ የሚባለውን ነገር ጭራሽ እንደማታስበው ነገረችኝና ፡ ልጃችን ተወለደች ።
እንደኔ ውሳኔ ቢሆን ኖሮ ግን አሁን አድጋ የምታዩዋት ልጄ North West በህይወት አትኖርም ነበር ። ይህን ሳስብ በዛ ንግግሬ እስካሁን የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማኛል ።
..........
✅ ካንያ ዌስት ንግግሩን በመቀጠልም እኛ ወንዶች በአብዛኛው እንዲህ ነን ይላል ።

" እኛ ወንዶች በአብዛኛው እንዲህ ነን ፡ ልጅ ቢመጣ እንደማንቀበልና ሃላፊነታችንን እንደማንወጣ እንኳን እያወቅን ከሴቶች ጋር ያለጥንቃቄ መተኛት እንወዳለን ።

✅ የሚገርመው እኔ ለኪም እንድታስወርድ እንደነገርኳት ሁሉ ፡ ከአመታት በፊት እናቴ እኔን እንዳረገዘች ለአባቴ ስትነግረው ፡ በተመሳሳይ አስወርጅው ብሏት ነበር ። ሆኖም እናቴ ይህንን የአባቴን ሀሳብ ተቃውማ እኔ በህይወት እንድኖር እንድወለድ አደረገች ።
.....
ይህ እስካሁንም ድረስ የሚታይ ጥቂት የማይባሉ ወንዶች ደካማ አስተሳሰብ ነው ።
...
✅ ይህን የምላችሁ እኔ ቅዱስ ስከሆንኩ ሳይሆን ከባለፈው ስህተቴ ተምሬ ለሌላው ትምህርት የሚሆን ነገር ለማስተላለፍ ነው ።
ስለዚህ ወንዶች እርግዝና ቢፈጠር ለመቀበልና ፡ ለሃላፊነት ዝግጁ እስካልሆናችሁ ድረስ ሴቶችን ለእርግዝና ከሚዳርግ ጥንቃቄ አልባ ግንኙነት ራሳችሁን ቆጥቡ ።

በማለት ከህይወት ልምዱ ያገኘውን ምክር አስተላልፏል ።

✅ ከዚህ በመነሳትም በአሁኑ ወቅት ካንያ ዌስት አቦርሽንን ከሚቃወሙ ዝነኞች መሀል አንዱ በመሆን ይታወቃል ።


"Happy Monday! 🌟 A new week means new opportunities. Embrace today with a positive mindset, and let your determination lead you to success. Remember, every small step brings you closer to your goals. Make this week amazing!


💥 እሁድ ጠዋት ነው ከተዘረሩበት ሜዳ
ላይ የባጥ የቆጡን ሲያነሱ ሲጥሉ ቆይተው ገና ዝም ከማለታቸው ክንዱን ተንተርሳ ከተጋደመችበት ቀና ሳትል "አይገርምም?!" አለች ቅሬታ ያዘለ ፈገግታ ፈገግ ብላ

እንደዚህ በመሀል እንደቀልድ ያወራችው እንኳን ከውስጡ ስለማይጠፋ ሰፍ ብሎ "ምኑ"

"ትዝ ይልሀል ባለፈው ቁጭ ብለን ያሳለፍናቸውን ጥቃቅን ነገሮች እያነሳን በትዝታ ፈረስ ስንጋልብ..."

"አልረሳሁትም"

"ከዛ ምን እንዳልከኝ ታስታውሳለህ? እነዛ ጥቃቅን ነገሮች ያደረግንባቸው ቀናት ምናለበት እንደዚህ ቆንጆ ትዝታ እንደሚሆኑ ብናውቅ ኖሮ ይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበረ ብለኸኝ ነበረ ........
..........
ሁሉንም ቀን እንደ አዲስ እየኖርን ትዝታን አቅም እናሳጣዋለን 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።       📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


‼️እድላችሁን ሞክሩ!!

Working in Germany with the Opportunity Card
📱https://chancenkarte.com/en/             👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።                                📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup


💥ሁሌም ጠዋት ጠዋት ከመኝታዬ ስነሳ እያንዳንዱ ቀን አዲስ የምስጋና'ና ሌላ እድል እንደሆነ ራሴን አስታውሳለሁ።

ይህ አስተሳሰብ የእኔን አመለካከት ይለውጣል... በተለመደው ውስጥ ያለውን ውበት እንድመለከት ያስችለኛል። የፀሐይ ሙቀት፣ የወዳጅነት ፈገግታ፣ ወይም ዝምታ...የጸጥታ ጊዜ፣ እነዚህ ትንንሽ ነገሮች ሕይወት በብዙ በዕድሎች የበለጸገች መሆኑን የሚያስታውሱ ይሆናሉ። እያንዳንዱ ቀን አዲስ ጅምር አለው፣

ይህም ለሕይወቴ አስፈላጊ በሆኑት ላይ እንዳተኩር እና መድረሻውን ብቻ ሳይሆን ጉዞውን እንዳደንቅ ያበረታታኛል። በዙሪያዬ ላለው አለምም አወንታዊ አስተዋፅዖ እንዳደርግ ሃይል ይሰጠኛል ...
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።                            📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Happy ቅዳሜ💥

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.