ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ።
---------------------------------------
(ጥር 21/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን በመጎብኘት ከተቋሙ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በጉብኝቱ ወቅትም ዩኒቨርሲቲው ከተቋቋመ ጀምሮ በአካዳሚክ፣ በምርምርና በማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎቶች የሰራቸውን ሥራዎች እና ድጋፍ የሚሹ ጉዳዮችን ለአመራሮቹ ገለጻ ተደርጎላቸዋል።
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/😳📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup