☄️የትም ቦታ ብንሄድ እዛም ያለነው እኛው ነን!
==========================
✅ይህ በጆን ካባት-ዚን የተፃፈው ምርጥ መፅሀፍ ርዕስ ነው፡፡ ርዕሱ እንደሚገልፀው የትም ቦታ ብንሄድ ራሳችንን ይዘን ነው፡፡ አስፈላጊነቱ "ሌላ ቦታ በሆንኩኝ!" እያሉ መመኘትን እንድናቆም ነው፡፡ እረፍት ላይ ብሆን፣ ከሌላ ፍቅረኛ /የትዳር አጋር ጋር ብሆን፣ ሌላ ትምህርት ተምሬ ቢሆን፣ ሌላ ስራ ቢኖረኝ፣ ሌላ ቤት ውስጥ ብኖር፣ ሌላ ሁኔታ ውስጥ ብሆን...ደስተኛ እሆን ነበር ብለን እናስባለን፡፡ ደስተኛ አንሆንም!
✅በእውነታው ጎጂ የሆነ የአስተሳሰብ ልማድ ካለን ማለትም በቀላሉ የምንናደድ ከሆነ፣ ትንንሽ ነገሮች የሚያበሳጩን ከሆነ፣ ነገሮች የተለዩ ቢሆኑ ብለን የምንመኝ ከሆነ የትም ብንሄድ እነዚህ ልማዶች ይከተሉናል፡፡ በተቃራኒውም ደግሞ እውነት ነው፡፡ በአብዛኛው በትንሹ የማይናደድ ደስተኛ ሰው ከሆንን ቦታ ብንለውጥም ከሌላ ሰው ጋር ብናሳልፍም ሳንጨነቅ ጥሩ ጊዜ ይኖረናል፡፡
✅አንድ ጊዜ አንድ ሰው "እናንተ አካባቢ ያሉ ሰዎች ምን አይነት ናቸው?" ብሎ ጠየቀኝ፡፡ እኔም መልሼ "መጀመሪያ እናንተ አካባቢ ያሉት ሰዎች ምን አይነት ናቸው?" ብዬ ጠየቅሁት፡፡ "ስግብግብና ራስ ወዳድ ናቸው፡፡" ብሎ መለሰልኝ፡፡ "እኛ አካባቢ ያሉትንም ሰዎች እንደዚያው የምታገኛቸው ይመስለኛል፡፡" አልኩት፡፡
✅ህይወት እንደመኪና ከውስጥ ወደ ውጭ እንደሚሽከረከር ስንገነዘብ አስገራሚ ነገሮች መፈጠር ይጀምራሉ፡፡ ከውጭ ወደ ውስጥ አይሆንም! ሌላ ቦታ፣ ሌላ ሁኔታ ቢሆን የሚለውን ምኞት ትተን አሁን ያለንበትን ቦታ የተሻለ ማድረግ ላይ ስናተኩር አሁን እዚሁ ደስተኛ መሆን እንጀምራለን፡፡ ከዛ ቦታ ብንለውጥም፣ አዲስ ነገር ብንሞክርም፣ አዲስ ሰዎች ስናገኝም ውስጣዊ እርጋታችንን ይዘን ነው፡፡ የትም ቦታ ብንሄድ ራሳችንን ይዘን ነው፡፡
ከ 'ቀላሉን ነገር አታካብ' መፅሀፍ ገፅ 133-134 የተተረጎመ
በደስተኝነታችንን እና በኛ መካከል ጣልቃ ሊገባ የሚችለው ሌላኛው ብቸኛ ሰው መስታወት ውስጥ የምንመለከተው እኛኑ የሚመስለው ግራኝ ሰው ብቻ ነው፡፡
✅ያለ አእምሮ ጤና፤ጤና የለም!!!!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው 📱በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup