መሳሳት ጥፋት አይደለም፡፡ ስህተት የሕይወት አንዱ አካል ከመሆኑ በላይ ለእድገት የግድ አስፈላጊ ነው፡፡ ይህን ለማስረዳት አንድ አባባል ልጥቀስልህ፡፡ ‹‹ደስታ ከመልካም ፍርድ ይገኛል፤ መልካም ፍርድ ደግሞ ከተሞክሮ ይገኛል፤ ተሞክሮ ደግሞ ከመጥፎ ፍርድ ነው የሚገኘው ፡፡››
👤ሮቢን ሻርማ
📚Bemnet_Library
👤ሮቢን ሻርማ
📚Bemnet_Library