#PaidPromotion
"ሰው በልቡ ያለውን ይሰጣል።"
በውስጥህ ያለውን ነው የምትሰጠው ፣ ሁሌም ደግ ሁን። ቸር ለመሆን ሃብት እስክታገኝ አትጠብቅ።
አንዳንዶች ካንተ የሚፈልጉት ፈገግታህን ነው ፤ አንዳንዶች ሰላምታህን ፤ አንዳንዶች ጊዜህን ፤
አንዳንዶች ሃሳብህን ፤ አንዳንዶች ድጋፍህን ፤ አንዳንዶች ጓደኝነትህን ሊሆን ይችላል ። ይህንን በትህትና ካደረክ አንተ ሰው ነህ፣ ከሰውም ሰው ነህ!
@AmanAsham
---------------------------------------------------
የተለያዩ አስተማሪ ጽሁፎችን፣ Religious Philosophy አመለካከቶችን ጠቃሚ ሀሳቦችን እና የጤና ምክሮችን ለማግኘት እና እኔን ታናሻችሁን ለማበረታታት ከታች ባለው ሊንክ ቤተሰብ ይሁኑ!
#Aman#Asham#Selam
https://t.me/AmanAsham