ምዝገባው እንደቀጠለ ነው።ክፍያው 150 ብር ብቻ ነው።
በ"Bemnet Library Special" ውስጥ
1 መጽሐፍ ይመረጣል።ከዛ ያንን መጽሐፍ የምታነቡበት የጊዜ ገደበ ይሰጣል።የጊዜ ገደቡ እንደተጠነቃቃ፤መጽሐፉን እንዳነበባችሁት ለማረጋገጥ 10 ወይም 20 ጥያቄዎችን እናዘጋጃለን።ከዛ እነዚህን ጥያቄዎች በግላችሁ ወይም በኮዳችሁ መሰረት እንጠይቃችኋለን።ቢያንስ ከ10ሩ የግድ 5 ጥያቄዎችን መመለስ አለባችሁ።እንደ ድንገት 4 ከመለሳችሁ በማስጠንቀቂያ ታልፋላችሁ።ነገር ግን ከ4 በታች ካገኛችሁ ከቻናሉ ትባረራላችሁ።
ይሄ የእኛ መሰረታዊ ህግ ነው።በዚህ ፍጥቻ ውስጥ በየሳምንቱ ብዙ ልጆች ይፉካከራሉ።ፉክክሩ እንደ እሳት ይቀጣጠላል።ያላችሁ የንባብ ልማድ በደምብ ይፈተሻል።ይሄ ከSpecial ጥቅሎቻችን ውስጥ 1ኛው እና ዋነኛው ጨዋታችን ነው።
⭐ለመመዝገብ፦✅@Bemni_Alex
✅@BLSpeciall