✅ በያዝነው የውድድር ዓመት ከባርሴሎና ጋር ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ብራዚላዊው የክንፍ አጥቂ ራፊኒሃ 🗣️
"የ16 አመት ልጅ እያለው ከልምምድ በኃላ ወደ ጎዳናዎች ወጥቸ ሰዎች ምግብ እንዲገዙልኝ እጠይቅ ነበር።አንዳንዶቹ ይረዱኛል ሌሎች ደግሞ ሰርተህ አትበላም እያሉ ይሰድቡኛል።ህይወት ከባድ ናት ፣ እጅ ስላልሰጠሁ ግን አሸነፍኳት።"
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical