Celebrating single day??😒 what is baffling me the most is why? why?? 😂 የቆጡን አወርድ ብላ .... ቆይ በዚች ሀገር እየኖርን እንዴት ነው singles day እናክብር የምንለው? የትዳር አጋር፣ እጮኛ፣ የከንፈር ወዳጅ ስለሌለን ብቻ ነው የምናከብረው? ማለቴ ምኑ ላይ ነው ነጠላ የሆነው? ከቤተሰብ ከንገት ስር እንደ መዥገር መጣበቃችን? የጓደኞቻችን ብዛት? የዘመዱስ (ደጉም ሸረኛውም)? ጎረቤቱስ፣ በእግዜር ሰላምታ መሬት ላይ ተነጥፎልን በቀትር ቅቅል ቡና የሃሜት ቡና ቁርስ የሚያደርገን? በራሳችን መንገድ ላይ፣ ቆመን ታክሲ ውስጥ በኮቴ ዳና ያገኘን ሰው ብሶቱንና ሀዘኑን የሚዘከዝክልን? ምቀኛውን፣ሸረኛውን፣ ቅናተኛው፤ጉልበቱን ቄጤማ አረግልን ብለን የምንጠነቀቀው ሰውስ ?? ምኑ ላይ ነው ነጠላነታችን?? እንዴትስ ነው በአንድ የወዳጅነት ዘርፍ ላይ ተንጠልጥለን single ነንና እናክብር የምንለው ?? 🧐