አለንጋና ምስር
ከየት መጀመር እንዳልብኝ አላውቅም። አዳም ሁሌም እንዳስደመመኝ ነው። ለገጸባህሪያቱ ቀርበን እነሱን ሆነን፣ የንሱን ሃሳብ አስበን፣ ከሃዘናቸው ሃዘንን፣ ከድስታቸው ሃሴትን፣ በነሱ ጫማ ቆመን እንድሄድ፣ በነሱ ዓይን አለምን ሒዎትን እንድናይ ያደርገናል። እንዳያልቅብኝ ሰስቼ የማንበው፣ የተደበቁ ትንንሽ አለላዎች እንዳያመልጡኝ ደግሜ የማነበው፣ ደግሜ አንብቤ መቶ አዲስ ነገሮችን የማገኝበት ነው። ውድ ከሆኑት መጽሓፍቱ አለንጋና ምስር እነሆ ። በቃ እንደዛ ብዬ ብጨርስ ደስ የለኛል ግን ትንሽ ለበል። (spoiler alert)
1)የድንች መስዕዋት፡ ትንሽ ያስፈራኝ ቢኖር ይሄ ታሪክ ነው። ምን አልባትም የድንች ቅዱስ መጽሐፍ መኖሩ፣ ወይም የድንቾቹ የሞት አጠባበቅ…. ለሞት ያላቸው ፍቅር? የሰው አምላካዊነት፣ ወይም ደሞ ሞትን ለፈሩ፣ መሰዕዋት መሆንን ለምን ብለው ለጠየቁ መነቀፋቸው መገለላቸው ከኔ እና እኔን ከመሰሉ አለም ላይ ከሚርምሰመሱ አመልካከት እና እምነት ጋር ተመሳስሎብኝ? It made me ask a question what if we are just potatoes under this earth and whoever and whatever is cultivating us just wants us for surviving life among its kind? That is just what we are potatoes …. That have norms and rules, the obedient ones, that bids a time …a time for death? And that is our sole mission, the only responsibility is getting ready, just as death wants us to be…
2)ኦቾሎኒ፡ this for me is the most saddest story i have ever read. ታሪኩ በርግጥም አዛዛኝ አይደልም፣ ይልቅስ እንደ ስማዖን ስንታችንን ነን ወርቅ እንደ መዳብ ቆርጥረን ያሽቀነጠርነው? ወርቅ መሆኑን እያወቅን? ወደ ሌላ ያማተርነው፣ የበታችነት ሰሜታችን ሲሸነፍ፣ የራስ መተማመናችን እንደ እሳት ሲንበለበል፣ ከወርቅም የበለውጠው ፍቅርን እናጣለን.. ቆይቶ ሲገባን ያንገበግበናል።
3)አልንጋና ምስር፡ it is one of, the only story i treasured in my heart. It is family. it is the አለንጋ for me😊. አላውቅም እንዲ ነው እንዲያ ነው በዬ ማስረዳት አልችልም። እናትነትን፣ ለጅነት፣ ጨዋታው፣ ጥናቱ፣ የአባት ቁጣው የእናት ፍቅር በምስር። መዋደዳቸው እራሱ እውነት ነው። ከቤተሰብ ያየነውን ነው ምንወርሰው ። the way the lay out of the bedroom is adopted by the son after he married the girl he was whooped for ( it was not because he loved her tho) is an absolute gem.
4)ሓመልማል፡ what is worse? losing someone you love or the regret that you were proud to give them the one thing their heart desired? ለሚወድን ሰው ብልጣብልጥ የምንሆነው? በትለይ እኛ ሰቶች ስንወደድ ኩራት ፣ ስንፈቀር እንድንመለክ የምንቋምጥ? ከራሳችን ትንሽዬ ቆርጠን መስጠት ሚይቅተን? Maybe I am like her, I lost a love because I was selfish to give a little bit of me just because I was proud, I was drunk on being loved, what else did I lose
ሌላውን እንገዲ ለናንተ ትውኩኝ። በታንቡት አትቆጩበትም አንዴም አስሬም።
I give it a good⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️