ጥር 21/2017 ዓ.ም
የቁልፍ ተግባራት የሥራ አፈጻጸም ውል ተፈረመ።
***
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የኢንጅኔርንግ እና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ በቁልፍ ዉጤት አመላካች ተግባራት /KPI/ ዙሪያ ከትምህርት ክፍል ኃላፊዎች እና አስተባባርዎች ጋር የሥራ ኮንትራት ዉል ተፈራመ፡፡
በአካዳሚክ፤ምርምር፤ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህብረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ደረጃ በ2017 ዓ.ም በቀጣይ ስድስት ወራት ዉስጥ ትኩረት ተሰጥቶ በሚተገበሩ ቁልፍ ተግባራት ዙሪያ የኮሌጅ ዲኖች በተፈራረሙት ዉል መሠረት በዛሬዉ ዕለት የኢንጅኔርንግ እና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ከትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና አስተባባሪዎች ጋር የኮንትራት ዉል ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ፈጽሟል፡፡
የኮሌጁ ዲን መ/ር ቦሩ ቤዴያ እንደገለጹት የ(KPI) የፊርማ ሥነ-ሥርዓቱን ያከናወኑት ብዛት አስራ አንድ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና አምስት አስተባባሪዎች መሆናቸዉን ገልፀዉ ለተግባራዊነቱም ሁሉም የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች እና አስተባባርዎች የሚጠበቅባቸዉን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ ጠይቀዋል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ