ጥር 22/2017ዓ.ም
በአትሌቲክስ ስፖርት ገርጂ በሚገኘው ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በተለያዩ ርቀቶች የሩጫ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል።
በዛሬው ዕለት በተካሄደው ውድድር ተማሪ ሽመልስ ገልገሎ በ800 ሜትር ከምድቡ ከ12 ተወዳዳሪዎች 1ኛ በመውጣት በነገው ዕለት በሚደረገው ፍጻሜ ውድድር አልፏል።