የካቲት 07/2017 ዓ.ም
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ድግሪ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች "Open Ph.D. Dissertation Mock Defense and progress Report presentation" አካሄዱ።
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ትምህርት ክፍል የ3ኛ ድግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ለመመረቂያ የጥናትና ምርምር ጽሁፋቸውን ከዛሬ ከየካቲት 3/2017 ጀምሮ እያቀረቡ ይገኛሉ። ተመራቂዎቹ የሂሣብ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ሲሆኑ የ3ኛ ድግሪ ወይም "Ph.D. Dissertation Mock Defence and progress Report presentation " ሲያካሂዱ ከውስጥና ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በመጡ መምህራን ገምጋሚነት የጥናት ጽሁፋቸውን እያቀረቡና እየተገመገሙ ይገኛሉ።
በመርሃ-ግብሩ ላይ በመገኘት ተሳተፊ ከነበሩት መካከል የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ክንፈ ወ/ጊዮርግስን ጨምሮ ከዩኒቨርሲቲዉ ከተለያዩ ኮሌጆች የተጋበዙ ምሁራን፤የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ፤የትምህርት ክፍሉ መምህራን እና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት ተመራቂ ተማሪዎቹ የጥናትና ምርምር ጽሑፎቻቸውን አቅርበው እየተገመገመ ይገኛሉ።
በአጠቃላይ የግምገማ ሂደቱ በሱፐርቫይዘሮቻቸውና በበየነ መረብ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተጋበዙ ምሁራን አማካይኝነት ሲሆን ይሄው ለተከታታይ ሁለት ቀናት እንደሚቆይ ከማስፈጸሚያ መርሃ ግብሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ