🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻
የምስጋና በዓል (#ገና_ስጦታችን_እየሱስ)
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11
🌺🌼🌻🌹🌼
......#የግርግሙ_ንጉስ
የትንቢት ፍፃሜ ፤ የነፃነት አርማ
ታላቅ የምስራች ፤ ለአለም ተሰማ
አምላክ የነበረው ፤ በፍጥረት ጅማሬ
በቤቴል ከተማ ፤''ሰው'' ተወልዷል ዛሬ
በነቢያት፥አፍ፥ከጥንት፥ የነገሩን
ለሰው፥ልጅ፥ሀጥያት፥መስፍን፥የሆነውን
ናዝሬት፥አበሰረች፥ይሁዳም፥አስተጋባች
ህፃን፥ተጠቅልልሎ፥በግርግም፥ተኝቷል፥አለች
ከሩቅ ምድር ምስራቅ
ሰብአሰገል ፤ መጡ
የመሲህን መወለድ
ከጥንት ፤ ያደመጡ
ድንቅ መካር ሀያል
የዘላለም ፤ አባት
አለቅነት በጫንቃው ላይ
የሆነ መድሀኒት
ሊታደግ ከግዞት የሰውን ልጅ "ከ'ምርኮ
ሊያድን ወደደና አዳምን በፍቅር ማርኮ
ይሄው ተወለደ የአለም መድሀኒት
መሲሁ ክርስቶስ ነው መላዕክት ያበሰሩት
እረኞችም ፤ መጡ ፤ ሊያዩ ከበረት
ሰብዓሰገልም ደርሰው ህፃኑን አገኙት
ወርቅ እንቁ ከርቤና እጣን
ሽቱ አፈሰሱ ለግርግሙ ንጉስ
እስስስይ ደስ ይበለን መድሃኒት ተወልዷል
የሀጥያት በትረመንግስት ከእንግዲህ አብቅቷል
ስሙም ኢየሱስ ነው የሰላም አለቃ
የንጋት ኮከብ ነው ደማቅ እንደ ጨረቃ
እልልልል ትበል ምድር አማኑኤል መቷል
የኔን ያንቺን መልክ ለብሶ
በበረት ተኝቷል...
ልሰዋለት ልሩጥ ደስታውን ላሰማ
በጨለማ ላሉት በድቅድቅ ጨለማ
ዛሬ ተወለደ መሲሕ አዳኝ ኢየሱስ
ንጉሰ ነገስት ነው የግርግሙ ንጉስ
ከገጣምያን ማህበር የተወሰደ ፤
✍✍#ተፃፈ_በጌታሁን_አናሞ✍✍
መልካም ገና !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
የምስጋና በዓል (#ገና_ስጦታችን_እየሱስ)
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11
🌺🌼🌻🌹🌼
......#የግርግሙ_ንጉስ
የትንቢት ፍፃሜ ፤ የነፃነት አርማ
ታላቅ የምስራች ፤ ለአለም ተሰማ
አምላክ የነበረው ፤ በፍጥረት ጅማሬ
በቤቴል ከተማ ፤''ሰው'' ተወልዷል ዛሬ
በነቢያት፥አፍ፥ከጥንት፥ የነገሩን
ለሰው፥ልጅ፥ሀጥያት፥መስፍን፥የሆነውን
ናዝሬት፥አበሰረች፥ይሁዳም፥አስተጋባች
ህፃን፥ተጠቅልልሎ፥በግርግም፥ተኝቷል፥አለች
ከሩቅ ምድር ምስራቅ
ሰብአሰገል ፤ መጡ
የመሲህን መወለድ
ከጥንት ፤ ያደመጡ
ድንቅ መካር ሀያል
የዘላለም ፤ አባት
አለቅነት በጫንቃው ላይ
የሆነ መድሀኒት
ሊታደግ ከግዞት የሰውን ልጅ "ከ'ምርኮ
ሊያድን ወደደና አዳምን በፍቅር ማርኮ
ይሄው ተወለደ የአለም መድሀኒት
መሲሁ ክርስቶስ ነው መላዕክት ያበሰሩት
እረኞችም ፤ መጡ ፤ ሊያዩ ከበረት
ሰብዓሰገልም ደርሰው ህፃኑን አገኙት
ወርቅ እንቁ ከርቤና እጣን
ሽቱ አፈሰሱ ለግርግሙ ንጉስ
እስስስይ ደስ ይበለን መድሃኒት ተወልዷል
የሀጥያት በትረመንግስት ከእንግዲህ አብቅቷል
ስሙም ኢየሱስ ነው የሰላም አለቃ
የንጋት ኮከብ ነው ደማቅ እንደ ጨረቃ
እልልልል ትበል ምድር አማኑኤል መቷል
የኔን ያንቺን መልክ ለብሶ
በበረት ተኝቷል...
ልሰዋለት ልሩጥ ደስታውን ላሰማ
በጨለማ ላሉት በድቅድቅ ጨለማ
ዛሬ ተወለደ መሲሕ አዳኝ ኢየሱስ
ንጉሰ ነገስት ነው የግርግሙ ንጉስ
ከገጣምያን ማህበር የተወሰደ ፤
✍✍#ተፃፈ_በጌታሁን_አናሞ✍✍
መልካም ገና !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY