♥♥ሮምዬና ጁልየት♥♥
በእግዚአብሔር ለሚታመኑ የተሰጡ ተስፉዎች
በአገልጋይ አሸናፊ ከበደ ከ ዝዋይ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን
# ዕሁድ_ማለዳ
መቼም ስለ ሮምዬና ጁልየት የሰማ ወይም ያነበበ ሁሉ በመጽፉ ውስጥ ያለውን የጁልየትን
ሮምዬ ሮምዬ የልቤ ወለላ
ፍጹም አልፈልግም እኔ ካንተ ሌላ
እባክ ስምህን ለውጠው በሌላ፡፡
የሚለውን ንግግር ሊረሳ አይችልም።
የልባችንን ሀሳብ የሚናገሩልንን አባባሎች ፣ግጥሞችና ምሳሌዎች በጥልፍ አስጠልፈን በግድግዳ ላይ መስቀል የተለመደ ነገር ነው፡፡በ ቢሮ ጠረቤዛ መስታወት ስር ወይም ከምንቀመጥበት ወንበር ፊት ለፊት የሚገኝ ግድግዳ ላይ እንለጥፉለን፡፡አንዳንዴም በሚያምር ቀለም ወረቀት ላይ ተጽፈውም ሆነ በእንጨት ላይ ተቀርጸው(አሁን አሁን ደግሞ በባነር ላይ)በገበያ ላይ ለሽያጭ ውለው እናያለን፡፡
የጥቅስን ነገር ሳስብ በልጅነቴ ቤታችን ውስጥ የነበሩ የግድግዳ ላይ ጽሁፎች ትዝ ይሉኛል፡፡በአንደኛው ጥግ "ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለው ደስ ይበላችሁ" ,,,, "ትዕግስት መራራ ናት፣ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው"፡፡የሚል የጥልፍ ጽሁፍ ነበር በሌላኛው ግድግዳ ጥግ ላይ ደግሞ "ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም፣ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም"፡፡የሚለው ነበር በሶስቱም አባባሎች የሚንጸባረቅ እውነታ ቢኖርም በክላሴር ላይ ተጽፎ በቤታችን መግቢያ በር አናት ላይ የነበረው ጥቅስ እውነትነት በኔና በቤተሰቦቼ የህይወት ዘመን ጎልቶ ታይቷል፡፡ሀሳቡ የተወሰደው ከ መዝሙረ ዳዊት 124(125):1 ሲሆን እንዲ ይላል...
♥በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይታወክ ለዘላለም እንደሚኖር እንደ ጺሆን ተራራ ናቸው፡♥
አስቸጋሪ ነገሮች በህይወታችን ያልፋሉ፡፡አንዱ አልፎ ጌታን ስናከብር ሌላው ይመጣና እምነታችንን ይፈትናል፡፡እምነታችን አሁንም በእግዚአብሔር ላይ ከሆነ የከበበን ነገር ምንም ያህል አስከፊ ቢሆንም ጌታ ለመናወጥ አይሰጠንም፡፡ሳናስበው እምነታችን ከእግዚአብሔር ላይ ተንሸራቶ እግዚአብሔር በሰጠን ነገር ላይ ካረፈ በጭንቅ ወቅት ትርምስምሳችን ይወጣል፡፡እረ ጌታ ይሻለናል በእርሱ ላይ እንታመናለን፡፡
በርሱ ለሚታመኑ የተሰጡ ተስፋዌች
1,በሰላም ይጠበቃሉ፡፡❤️
"ባንተ ታምናለችና ባንተ ለምትደገፍ ነብስ ፈጽመ በሰላም ትጠብቃታለህ፡"ኢሳ 26፡ 3
2,ማዳኑን ያያሉ፡፡❤️
"በወንጌል አላፍርምና፣አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው ፣ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ሀይል ለማዳን ነው፡፡ "ሮሜ 1፡ 16
3,ጎዳናቸው የተቃና ይሆናል፡፡❤️
"በፍጹም ልብ በእግዚአብሔር ታመን፣በራስህም ማስተዋል አትደገፍ ፣በመንገድ ሁሉ እርሱን እወቅ ፣እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሀል"ምሳ 3፡ 5-6
♥መዝ፡ያለው አይቀርም አምናለው ዝማሬ ካፌ አይታጣ
የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ
እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ መዝሙር በለሊት የሰጠኝ
ቃል ገብቶልኛል አውቃለው ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ/*4
✿በጎ ፈቃዳችሁ ከሆነ መልዕክቱን share በማድረግ
ለሌሎች ያካፍሉ፡፡
ተባረኩልኝ!!!እወዳችኀለው
@ተሰፋ አለ
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY