🤡 እብደቱ ቀጥሏል ... "የዶናልድ ትራምፕ ፓስተር" የራሱን memecoin ጀምሯል 😂 $LORENZO
ሎሬንዞ ሴዌል በዶናልድ ትራምፕ ምረቃ ላይ ነበር ሜምኮይን ለመጀመር የወሰነዉ።
አሁን ላይ የእሱ $LORENZO memecoin ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በ93% ወድቋል እና አሁን ላይ ሰባኪው እራሱ በcrypto ማህበረሰቡ እየተወቀሰ ይገኛል ።
@Cryptos_combo